በቦሌ ቡልቡላ የመድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ንብረት የሆኑ ሱቆች በእሳት አደጋ ወደሙ ።

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የሚገኝ የመድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ንብረት የሆኑ ሰባት ሱቆች ዛሬ በእሳት አደጋ ውድመት ደረሰባቸው። የወደሙት ሁሉም ሱቆች የቤተክርስቲያኗ ናቸው። በቦሌ ቡልቡላ የመድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ንብረት የሆኑ ሱቆች በእሳት አደጋ ወደሙ ። የእሳት ቃጠሎ አደጋ የደረሰባቸው ሱቆችም ሁለት…
አርቲስት መስከረም ወንድማገኝ አረፈች

አሳዛኝ ዜና – አርቲስት መስከረም ወንድማገኝ አረፈች ሥርዓተ ቀብሯ ነገ፣ ነሐሴ 14 ቀን 2010ዓ.ም. በገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በ8፡00 ሰዓት ይፈፀማል ቤተሰቦቿ – መገናኛ 24 ቀበሌ፣ የነገው ሰው ትምህርት ቤት ፈለ ፊት በሚገኘው ማኅበር ቤት የሀዘን ዳስ ተጥሏል፡፡ የ28 ዓመቷ…
በባሕር ዳር በብአዴን የውይይት መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች

በብአዴን የውይይት መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች • ለዘመናት በመልካምም ሆነ በፈታኝ የታሪክ አጋጣሚዎች ሁሉ አብሮነት እና መቻቻል የሀገራችን ህዝቦች አይነተኛ እሴት ነው፡፡ • ከትውልድ ትውልድ ይህች ሀገር አንድነቷን ጠብቃ የመቆየቷ ዋናው ሚስጥር በህዝቦቿ መካከል ጸንቶ የኖረው…

የሶል ሙዚቃ ንግስት በመባል የምትጠራው የ76 ዓመቷ አሪታ ፍራንክሊን ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 10 ቀን 2010 ዓ. ም. አርፋለች። አሪታ ፍራንክሊን ለ40 ተከታታይ ዓመታት የሙዚቃውን ዓለም በዝና የተቆጣጠረች ሴት ነበረች።…

ወጣቶች በስሜታዊነት ይፈጽሟቸዋል በሚባሉ የደቦ ጥቃቶች የሰው ህይወት እየጠፋ፣ ንብረት እየወደመ፣ እንቅስቃሴዎችም እየተገቱ እና እየተስተጓጎሉ መሆናቸው ነው የሚነገረው። በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሳውን ግጭት፣ ሁከት እና ልዩ ልዩ ጥፋቶችን ለማስቆም አለያም ለመከላከል የፀጥታ ኅይሎች ፈጥነው አልደረሱም መባሉም ማጠያየቁ ቀጥሏል።…

ወጣቶች በስሜታዊነት ይፈጽሟቸዋል በሚባሉ የደቦ ጥቃቶች የሰው ህይወት እየጠፋ፣ ንብረት እየወደመ፣ እንቅስቃሴዎችም እየተገቱ እና እየተስተጓጎሉ መሆናቸው ነው የሚነገረው። በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሳውን ግጭት፣ ሁከት እና ልዩ ልዩ ጥፋቶችን ለማስቆም አለያም ለመከላከል የፀጥታ ኅይሎች ፈጥነው አልደረሱም መባሉም ማጠያየቁ ቀጥሏል።

መቀሌ የታገቱ ‹‹ፌዴራሎች›› ጉዳይና ፌዴራሊዝም (ቢንያም መንበረወርቅ) የፌዴራል መንግስቱ ሥልጣን በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ብቻ ታጥሮ የሚቀር፤ ከዛ ውጭ ባሉት የአገሪቱ ክፍሎች ያለው ተሳትፎ ግን በክልሎች በጎፍቃድ ላይ የሚመሰረት አድርጎ የሚያስብ ሰው ቁጥር በርከት ያለ ነው፡፡ ፌዴራል መንግሥት ማለት አዲስ አበባና…
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የህወሀትን ገበና እርቃኑን አስቀሩት

ሐይለማሪያም ደሳለኝ እውነቱን  አፍረጠረጠው። •ይህችን ሀገር አንድ ሰው ከመፍረስ እንዲያድናት ስፀልይ ነበር ። • የሚሰሩት ስራዎች የማፊያ ነበሩ ። • እስከ መጨረሻው እየገደሉ እየሰረቁ መቆየት ነበር ፍላጎታቸው ። “የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለዴይሊ ማቭሪክ የወሬ ምንጭ በሰጡት መረጃ የህወሀትን…
For Dr Abey.  (Tigist Gelaye.)

Finally…. Ethiopia, our poor mother land Got the right person, She  found the man                Who knows how  to lead,                who disgusted of  the hatred. I salute you sir! For your genuine intention;  For your spectacular action; For your…

አቶ ያሬድ ጥበቡ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኢሕዴን) ሊቀመንበርና መሥራች፤ አዲስ ለሕትመት ስላበቁት “ወጥቼ አልወጣሁም” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።