በቄሮ ሽፋን ስርአት አልበኝነትን አስፍነዋል አጭበርብረዋል የተባሉ 171 ተጠርጣሪዎች በኦሮሚያ ፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳስታወቁት፥ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በተለያዩ ህግ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲንቀሳቀሱ ነው። በዚህ…
በደቡብ ጎንደር ፎገራ በጎርፍ ምክንያት አርሶ አደሮች እየተፈናቀሉ ነው

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ፎገራ ወረዳ በጎርፍ ምክንያት አርሶ አደሮች እየተፈናቀሉ መሆኑን የናበጋ ቀበሌ አርሶአደሮች ገለጹ፡፡ በፎገራ ወረዳ አቧኮኪት በሻጋና ናበጋ ቀበሌዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮች እንደገለጹት የጎርፍ አደጋው ሌሊት ላይ እንደተከሰተ ፤ በእርሻ ማሳቸው ላይ የሚገኝ ሰብል እና ቤታቸው ላይ…
ከሰኔ 16 የቦንብ ጥቃት ቦንቡን በማፈንዳት የተጠረጠሩ ምርመራቸው አላለቀም ተባለ።

የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በጥላሁን ጌታቸውና ብርሀኑ ጃፋር የተባሉ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በጥላሁን ጌታቸውና ብርሀኑ ጃፋር የተባሉ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት ከሰኔ 16 የቦንብ…
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የሕግ የበላይነት ለማስከበር ሕጋዊ እርምጃዎች ተወሰዱ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የሕግ የበላይነት ለማስከበር ሕጋዊ እርምጃዎች ተወሰዱ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ሕገ ወጥነትን ለመከላከል በተሰራው ስራ የተለያዩ ሕጋዊ እርምጃዎች ተወስደዋል፡፡ ሱሉልታ በቄሮ ስም እንቅስቃሴ በማድረግ ሌሊት የግለሰቦችን ቤት በማፍረስና ቆርቆሮ በመውሰድ ላይ የተሰማሩ 4…

በቀጣዩ የህወኃት ጉባኤ፣ ለውጡን የማይደግፈው ቡድን ስልጣን ላይ ከወጣ በሀገሪቱ ሰላም አይኖርም” ሲሉ ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይ አስጠነቀቁ ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) የቀድሞው ኢታማዦር ሹም በወቅቱ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣በክልሉ…

በኦሮሞ ነጻነት ግንባር-ኦነግ ስም የሚደረጉ ህገ ወጥ ድርጊቶች ድርጅቱን እንደማይወክል የኦነግ ቃል አቀባይ ገለጹ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) ቃል አቀባዩ አቶ ቶሌራ አደባ ኦነግ ሰላም ለማወክ እንደማይንቀሳቀስ በመጥቀስ፤ በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች የሚታዩ ህገወጥ ድርጊቶች ግንባሩን…

የጥቁር አዝሙድ 32 የጤና ጥቅሞች 1ኛ. ለእርጋታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና…