አምስት አባላት ያሉት አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ቡድን የወቅቱን የፖለቲካ ሁኔታ ለመከታተልና በሃገሪቱ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና እና በዴሞክራሲ ላይ ያተኮረ ጉብኝት ለማድረግ ነገ ወደ ኢትዮጵያ ያመራል።…

ኢትዮጵያዊነት አንዱ በተፈጥሮ የሚጎናፀፈው ሌላው ደግሞ በቸርነት የሚመፀወተው እርከን ወይም ደረጃ ያለው ማንነት ነው ብዬ በፍጹም አላምንም፣ ሁሉም ዜጎች አሁን በታሪክ ክፉ እድል ከኛ የተነጠሉትም ጭምር እኩል ኢትዮጵያውያን ስለመሆናቸው ተጠራጥሬ አላውቅም። እርግጥ ነው ከአንድ ወይም ከሌላ ብሄር ወገን ነን የሚሉ…

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና* ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ መግቢያ በአንድ አገር ውስጥ የተሻለና አመኔታ ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት ለመመሥረት ነፃ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖር በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነው። ነፃ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግሥትን የሚቆጣጠሩ፣ በዓይነ ቁራኛ የሚጠብቁ፣ ኃላፊነት የሚሰማቸውና በአገሪቷ ህግ…

የኢትዮጵያ የእስልምና አባቶች እስልምና የሰላምና የአንድነት ምንጭ መሆኑን ሰበኩ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሮ በዋለው 1ሺ 439ኛው የኢድ አል አድሃ ( አረፋ) በአል ላይ የተገኙት የሃይማኖቱ አባቶች እስልምና የሰላምና አንድነት መሰረት መሆኑን…

በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢሳት ወኪል ከሥፍራው እንደዘገበው ፣ተፈናቃዮቹ ወደ ጅግጅጋ እንዲመለሱ የተደረገው ከተማው በመረጋጋቱና…

የተጀመረው ሰላም እንዲቀጥል ካስፈለገ በስሜት መነዳት እንዲቆም አመራሩ የአሰራር ሂደቱን ማስተካከል አለበት ተባለ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የተለያዩ መድረኮች ሲካሄዱ በህብረተሰቡ ሚቀርቡ ጥያቄዎችን በመከታተል ምላሽ አለመሰጠቱ ፣በወጣቱ ዘንድ በስሜት የመነዳት ሁኔታ እንዲከሰት እያደረገ መሆኑን ሰሞኑን…

ከሆሊስቲክ ፈተና ጋር በተያያዘ አድማ ያደረጉ ተማሪዎች ታገዱ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ ከሆሊስቲክ ወይም ከማጠቃለያ ፈተና ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የጀመሩትን አድማ ተከትሎ ሰኔ 7 ቀን 2010ዓ.ም ከግቢ መባረራቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ሰሞኑን…

የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛው ስብሰባውን የአመለካከት አንድነትን በሚያረጋግጥና የአመራሩን አቅም በሚገነባ መልኩ ማካሄዱን ቀጥሏል። መደበኛ ስብሰባውን ትናንት ነሃሴ 14/ 2010 ዓ.ም ማካሄድ የጀመረው የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጥልቅ ተሃድሶው የተላለፉ ውሳኔዎችና የተቀመጡ አቅጣጫዎችን አፈፃፀም እንዲሁም ውሳኔውን ተከትሎ የመጡ ለውጦችን…