የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ሙስጠፋ ኡመር የሶማሌ ክልልን እንዲመሩ ተመረጡ ።

አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ኡመር! የክልሉን ሰብአዊ የመብት ጥሰቶች እና ብልሹ አስተዳደርን በመተቸት የሚታወቁት አቶ ሙስጠፋ ኡመር በምክትል ፕሬዝዳንትነት ማዕረግ የክልሉ መሪ እንዲሆኑ ተመርጠዋል። ሰውዬው በቀድሞው የክልሉ ፕሬዝድንት አብዲ ኢሌ ወንድማቸው የተገደለባቸው እንደሆኑ ይታወቃል። የ45 አመቱ ሙስጠፋ በተባበሩት መንግስታት…

የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች የግሉ ዘርፍ በገበያው ውስጥ ያለው ሚና በግልፅ የተለየ አልነበረም፤ መንግሥት በገበያው ውስጥ ያለው ሚና ሊቀየር ይገባል ብለው ያምናሉ። የግሉ ዘርፍ የሚፈልገውን ነፃነት ቢያገኝ እንኳ ካሉበት ችግሮች አኳያ የኢትዮጵያን ፍላጎት መሙላት ይቻለዋል?…

በሕገ ወጥ መንገድ እየተካሄደ ያለው የጦር መሳሪያ ንግድ እና ዝውውር ለአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ሰላም እና ምጣኔ ሀብት እድገት መሰናክል ነው ተባለ። በዚሁ አካባቢ ሕገ ወጡ የጦር መሳሪያ ንግድ በተለይ በጅቡቲ መስፋፋቱም ነው የተገለጸው።…

ለሐጅ እዚያዉ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘዉ የፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ ጀወር መሐመድ እንደሚለዉ ለወደፊቱ የምዕመናኑን መንገላታት ለመቀነሰ አራት ወገኞች ተቀናጅተዉ መስራት አለባቸዉ…

በደቡብ ኢትዮጵያ በጌድዮ አካባቢ ያሉት የተለያዩ ችግሮች  መፍትሔ እንዲያገኙለት ሕዝቡ ጥያቄ አቀረበ። ይሁንና፣ ሕዝቡ ለጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ድጋፉን ለመግለጽ አደባባይ በወጣበት ጊዜ አያይዞ ለከፋ ችግር መጋለጡን ቢገልጽም እስካሁን መልስ አለማግኘቱ ቅር እንዳሰኘው ገልጿል።…

ብሔረተኝነት – ግራዋ የሆነ መራራ ብሔርተኝነት ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ ነኝ፡፡ (ግርማ ሰይፉ ማሩ) ይህ መብቴ እንዲከበር እፈልጋለሁ፣ ሰለዚህ ሌሎችም በፈለጉት ደረጃ ብሔረተኛ ቢሆኑ መብታቸው መሆኑን በማመን አከብራለሁ፡፡ አንድ አንድ ብሔረተኞች (በተለይ በኢህአዴግ ጥላ ሥር ያሉት) ለአማራ ብሔረተኝነት አንድ ሌላ ቅፅል ይሰጡት…
በአዲስ አበባ በክፍለ ከተማ ደረጃ ያሉ ዋና ዋና አመራሮች በአዲስ መልክ ሊዋቀሩ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ደረጃ ያሉ ዋና ዋና አመራሮች እንደአዲስ ሊያደራጅ ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ደረጃ ያሉ ዋና ዋና አመራሮች እንደአዲስ ሊያደራጅ መሆኑን አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ…

በደራሽ ውሃ የተወሰዱ 20 የቼራሊያ ብስኩት ፋብሪካ ሰራተኞች ለመታደግ አየር ሃይልን ያሳተፈና 4፡00 ሰዓት የፈጀ ትንቅንቅ ተደርጓል። ዛሬ በአቃቂ ቃሊቲ በደራሽ ውሃ የተያዙተን ለማትረፍ ከሔሊኮፍተት እስከ ክሬን ጥቅም ላይ ውሎ ነበር።…