አርበኞች ግንቦት 7 ማንነትን መሰረት ያደረጉ ድርጅቶች ጋር ሰርቷል። ለአብነት ያህል ኦነግ የራሱን ባንዲራ ዘርግቶ ከግንቦት 7 ጋር ተደራድሯል። ከትግራይ ትህዴን፣ እና ከሌሎቹም በማንነት የተደራጁ ነፃ አውጭና ተገንጣይ ቡድኖች ጋር ሰርቷል። ግንቦት 7 እነዚህን ድርጅቶች ለማለዘብ ሲጥር እንደነበር ተነግሯል። በቅርቡ…

ተኮላ መኮንን ነሃሴ 17 2010 ዓ.ም. “ዝምታም ድጋፍ ነው” እንዲሉ ዝም በማለታችን የሚወራውን ሁሉ የደገፍን እንዳይመስል ፈራን፡፡ “ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባበትም” ብለን ሰንበተን ቢሆነም ሁኔታው ግን ዝም የሚያሰኝ ሆኖ አልተገኘም፡ ለሰላም እንቁም በሚል መርህ ሰላም ለማደፍረስ የሚፈልጉ አስተያየቶችና ድምዳሜዎች…

የአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ፍላጎቶችን በተገቢውና ውጤታማ በሆነ መልኩ ለሟሟላት በሥራው የተሰማሩ ሁሉ ቁርጠኝነታቸውን ከፍ እንዲያደርጉ በመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በኢትዮጵያ ኃላፊ ጥሪ አቀረቡ፡፡…

የአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ፍላጎቶችን በተገቢውና ውጤታማ በሆነ መልኩ ለሟሟላት በሥራው የተሰማሩ ሁሉ ቁርጠኝነታቸውን ከፍ እንዲያደርጉ በመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በኢትዮጵያ ኃላፊ ጥሪ አቀረቡ፡፡

በሀዋሳ ከተማ ሁከትን ተገን በማድረግ በህገወጥ መንገድ የተገነቡ 214 ቤቶች እንዲፈርሱ ተደረገ። $bp(“Brid_46621_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Facebook-336015006942767.mp4”, name: “በሀዋሳ ከተማ ሁከትን ተገን በማድረግ በህገወጥ መንገድ የተገነቡ 214 ቤቶች እንዲፈርሱ ተደረገ”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/IMG_20180823_220225.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});
Dr Abiy Ahmed and the team, What is next?

By Muluken Gebeyew This writer  was one of the first article contributor on  what direction and measures the would be Prime Minster and elected chairman of EPRDF  should embark following Dr Abiy Ahmed’s election on 27 March 2018 ( see…