ጠቅ/ሚኒስትሩም፣ አስተማሪ የሕግ ተጠያቂነት እንደሚረጋገጥ አስታወቁ፤ መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሳ፣ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋራ ተወያዩ፤ የርዳታ አቅርቦቱን፥ በትራንስፖርትና በሰው ኃይል እንዲሁም በእጀባ ያግዛል፤ ለምእመኑ የኑሮና የመንቀሳቀስ መብት ትኩረት እንዲሰጥ ፓትርያርኩ ጠየቁ፤ ††† “በማረጋጋቱ ቤተ ክርስቲያንም ትልቁን ሚና እንድትወጣ እንሻለን፤”/ሚኒስትሩ/ “ያልደረስንባቸው ቦታዎች…

$bp(“Brid_46899_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Facebook-251736165677048.mp4”, name: “አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴነት ታገዱ ።”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Bereket-Simon-and-Tadesse-Kassa-for-Web.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″}); የብአዲን ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲያደርገው የነበረውን መደበኛ ስብሰባ አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በቆይታው የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ከነዚህም ውስጥ የድርጅቱ…

የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላትና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት አዲስ አበባ ከሚገኙት የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ እንደራሴ አባላት ጋር ተወያዩ። ለምክር ቤቱ አባላት ባለፉት 27 ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ ደረሰ ያሉትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ በደሎችና መገፍፋትን ማስረዳታቸውን አመራሮቹ…

በሳምንቱ ውስጥ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አበይት መነጋገሪያ ከሆኑት ውስጥ የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚያብሔር በአንድ ውይይት ላይ የሰጡት አስተያየት ይገኝበታል። ኢትዮ ቴሌኮም በሳምንቱ አጋማሽ ይፋ ያደረገው የታሪፍ ማሻሻያ በማህበራዊ መገናኛዎች ተጠቃሚዎች ዘንድ በጎ ምላሽ አስገኝቶለታል።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጀመረው የአመራሮች ሹምሽር  ወደ ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች እንደሚሸጋገር አስታወቀ። የከተማው አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ለዶቼቨለ እንደገለጹት እስከ መጭው ዕሁድ በአስሩም ክፍለ ከተሞች ዋና የሥራ አስፈጻሚውን በአዲስ መልክ የማደራጀቱ ሥራ ይጠናቀቃል።  …

በኢትዮጵያ አሁን በስራ ላይ ያሉ ህጎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እያደረጓቸው ላሉ ፖለቲካዊ ማሻሻያዎች ተግዳሮቶች እንደሆኑ አንድ የህግ እና የስነ ማህብረሰብ ባለሙያ ተናገሩ። በህጎች ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች ኢትዮጵያ ከገባቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር የተጣጣሙ ሊሆን ይገባልም ብለዋል።…

ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የተለያዩ የስልክ አገልግሎቶች ላይ የዋጋ  ቅናሽ ማድረጉን አስዉቋል። ይህም ተጠቃሚ የሚያደርገዉ ሞባይልን ለስልክ ጥሪ፣ ለአጭር የጽሁፍ መልዕክትና ለእንቴርኔት ለሚጠቀሙ ሁሉም የማህበረሰብ አካል ቢሆንም  በተለይ ወጣቶች ይበልጥ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጥናቶች ያስረዳሉ።…

የብእዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ያለምንም ችግር መካሄዱ ተገለጸ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 18 ቀን 2010 ዓ/ም ) ለወራት በለውጥ ፈላጊ የብአዴን አመራሮችና የቆየውን አካሄድ ማስቀጠል በሚፈልጉ አመራሮች መካከል የተነሳው ልዩነት በድርጅቶች ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ተጽዕኖ የፈጥራል ተብሎ ቢጠበቅም፣ የመጀመሪያው…