ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የዓለም ባንክ በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል። በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አብዲ መሐመድ ዑመር፤ በሼክ መሐመድ አል-አሙዲ እና በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እጣ ፈንታ ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል።…
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ዛሬ በሰጡት የመጀመሪያው ጋዜጣዊ መግለጫቸው ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች ፤ • አሁን ላይ ለአዲስ አበባ ከንቲባ እንደተሾመ የሚወራው ስህተት ነው፡ ቀጣዩ ምርጫ እስኪደርስ ከተማዋ በባላደራ አስተዳደር ከምትመራ ሶስት ወጣት ፖለቲከኞች ተቀምጠዋል፡፡ ለጊዜው የተቆጠሩ የህዝብ…

በዓለም ካሉት እንደ መለያ ድንበርም በማገልገል ላይ ካሊት ትልቆቹ እና ጥልቅ ሀይቆች መካከል የቪክቶርያ ሀይቅ፣ የማላዊ ሀይቅ ወይም የታንጋኒጋ ሀይቅን የመሳሰሉ አንዳንዶች በምሥራቅ አፍሪቃ ይገኛሉ።  እነዚሁ ሀይቆች በግዛት ይገባኛል ጥያቄ ወይም በተፈጥሮ ሀብት ቁጥጥር ለሚነሱ ውዝግቦች አዘውትረው ምክንያት ሲሆኑ ይታያል።…
ፖሊስ የሰኔ 16ቱን የቦንብ ጥቃት በተመለከተ የኤፍ ቢ አይን የቴክኒክ ምርመራ አቀርባለሁ አለ።

የሰኔ 16ቱን የቦንብ ጥቃት በተመለከተ የኤፍ ቢ አይን የቴክኒክ ምርመራ አጠናቆ ለማቅረብ ፖሊስ 14 ቀን ተፈቀደለት የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት የኤፍ ቢ አይን የቴክኒክ የምርመራ ውጤትን አጠናቆ ለማቅረብ ፖሊስ የጠየቀውን 14 ቀን ተጨማሪ…

በተመሳሳይ መልኩ ከሁለተ ቀናት በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ቦምብና የጦር መሳሪያ እንደተገኘባቸው መርማሪ ፖሊስ ማስታወቁ ይታወሳል።…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን በመጪው ሰኞ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ የወጠኑ ሰራተኞቹን አስጠነቀቀ። የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማኅበር አባላቱ “በተደጋጋሚ ላነሷቸው የሙያ ዕውቅና፣ የደሞዝና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ ባለማግኘታቸው” ነሐሴ 21 ጠዋት ከአንድ ሰዓት ጀምሮ በረራዎችን የማያስተናግዱ መሆኑን…

 “የአብዮታዊ ዲሞክራሲ” ርዕዮተ ዓለም ሊለወጥ ይችላል    በነሐሴ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣዩ መስከረም አጋማሽ ላይ እንደሚካሄድ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን ለዚህም ምክንያቱ አባል ድርጅቶቹ የየራሳቸውን ጉባኤ ባለማጠናቀቃቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ኢህአዴግ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዋናነት ሰሞኑን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ያስቀመጣቸው…
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች ማብራሪያ ሊሰጡ ነው፡፡

ክቡር ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሊሰጡ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች ማብራሪያ ሊሰጡ ነው፡፡ ዛሬ ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ ከሀገርና ከውጭ የመገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እንደሚሰጡ…