የብአዴን እግድ መሠረተቢስ እርምጃ ነው ሲሉ አቶ በረከት ስምኦን አማረሩ ።

ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር ያደረግኩት ቃለ መጠይቅ (ከእንግሊዘኛ የተተረጎመ): ጥያቄ: ፖለቲካ ይቀጥላሉ ወይስ በቃዎት? አቶ በረከት ስምኦን: አሁን ያለው የፖለቲካ ሁኔታ ከእኔ ግለ- አስተሳሰብ ጋር አብሮ ስላማይሄድ አልቀጥልም። I’m thinking of coping Lidetu’s way (የልደቱን መንገድ/መስመር ለመከተል እያሰብኩ ነው) ጥያቄ:…