እምብዛ ዝምታ ለበግም አልበጃት ^^^^^^^^^^^^^^^ ግልፅ ደብዳቤ ለብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታደሰ ካሳና በረከት ስምኦን ይህን ግልፅ ደብዳቤ ለብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ የምንፅፈው ላለፉት 37 ዓመታት ካታገለን ድርጅት ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ለመግባት ተነሳሽነት መውሰድ…

ከታደሰ ካሳና በረከት ስምኦን ይህን ግልፅ ደብዳቤ ለብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ የምንፅፈው ላለፉት 37 ዓመታት ካታገለን ድርጅት ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ለመግባት ተነሳሽነት መውሰድ አለብን ብለን በማመን አይደለም። ይልቁንም ረዘም ላለ ጊዜ በእኛ ላይ በሚካሄደው ተደጋጋሚ ጥቃትም ሆነ…
Vindicated By History

Mikael Wossen, PhD. I have come to realize over the past decades that the terrorist Woyanne party and its Killil concept was too intellectually bankrupt, morally corrupt and offensive to Ethiopians. This murderous concept of statecraft was directly borrowed from…

“እጅግ የተከበሩ እንደራሴና የመንግሥት ሰው፤ እጅግ ኩሩ ተዋጊና አርበኛ፤ እራሱን አሳልፎ የሰጠ የሕዝብ አገልጋይ…” ጃን መክኬን በ81 ዓመት ዕድሜአቸው ከትናንት በስተያ አረፉ።

በትግራይ የመሸጉት ህውሃቶች ያለፈውን ሁሉ በመፋቅ፣ የወደፊቱን መገንባት አይቻልም ይላሉ፡፡ በኢኮኖሚው የተመዘገበው ፈጣን ዕድገት፤ የመሰረተ- ልማት ግንባታ፣ አብዮታዊ ዲሞክረሲ ፣ የብሄር ብሄረሰቦች መብትና እኩልነት፣ ህገ መንግስቱና ሰንደቃላማ ወዘተ እያሉ ነው፡፡ በተመሳሳይ አቶ በረከት በቅርቡ ያሳተሙት መፅሃፍ የኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ከመንታ መንገድ…

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት፣በኢትዮጵያ የነዳጅና የጋዝ መሠረተ-ልማት፣የኢትዮጵያ ኤርትራ የአሰብ ወደብ፣የፌርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ሊቀመንበር አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው…

ይህንን የቆየ የአባቶቻችንን አባባል ያስታወሰኝ የጠቅላይ ሚንስትራችንን የዾ/ር አብይን የምህራትና የይቅርታ ጥሪ በመስማት ወደ አገራችን የሚገቡት የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎችና አክቲቭስቶች አገራችን ኢትዮጵያ መግባታቸውን ተከትሎ በተለያዩ የመወያያ አውታሮች የምንሰማውና የምናየው በኔ እድሜ ማለት እችላለው ታይቶ የማይታወቅ ነው ብል ከእውነት መራቅ አይመስለኝም::…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 21/2010) ባለፈው ቅዳሜ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የአሪዞናው ሴናተር ጆን ማኬይ በቀብር ስነስርአታቸው ላይ የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳይገኙ መናዘዛቸው ተሰማ። ጆን ማኬይ በቀብር ስነስርአታቸው ላይ እንዲገኙ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማና ጆርጅ ደብሊው ቡሽ እንዲገኙላቸው በክብር ጋብዘዋል። ነገር…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 21/2010) ለበርካታ አመታት ሲያወዛግብ የቆየው የዛላ አንበሳ ድንበር በዜጎች ስምምነት መከፈቱ ተሰማ። ይህንን ተከትሎም የሃይማኖት አባቶችን፣የሃገር ሽማግሌዎችን፣ሴቶችንና ወጣቶችን ያካተተ ቡድን በኤርትራዋ የንግድ ከተማ ሰናፌ ወደ ምትገኘው ሰርሃ ከተማ መጓዙ ተሰምቷል። 40 አባላትን አካቷል የተባለው ቡድን ከዛላአንበሳ አለፍ ብላ…