አንጋፋዋ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ከሀያ ሰባት አመት በኅላ ወደ ሀገሯ ተመለሰች። አርቲስት አለምፀሀይ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፖኣን ማረፊያ ስትደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል። pic.twitter.com/xpSVqwT2Qg — Ethiopia Live Updates (@Ethiopialiveupd) August 28, 2018 The post As the New Ethiopian PM Guarantees Warm…
ሬክ ማቻር የሰላም ስምምነቱን የመጨረሻ ምዕራፍ አልፈርምም አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 22/2010) የደቡብ ሱዳን አማጽያኑ መሪ ሬክ ማቻር የሰላም ስምምንቱን የመጨረሻ ምዕራፍ አልፈርምም ማለታቸው ተሰማ። ይህን ተከትሎም በደቡብ ሱዳን ሰላም ለማስፈን የተጀመረው ጥረት ጥቁር ጥላ አጥልቶበታል ብሏል አፍሪካ ኒውስ በዘገባው። በሬክ ማቻር በኩል እንደ ምክንያት የቀረበው የሰላም ስምምነቱ ለተቃዋሚዎች…

በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ተቃውሞን በማሰማት፣ ትችት በመሰንዘርና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ጉዳይ ይዞ አደባባይ በመውጣት የሚታወቀው አርቲስት ታማኝ በየነ ከ22 ዓመታት በኋላ በመጪው ቅዳሜ ኢትዮጵያ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ። የአርቲስት ታማኝ አቀባበል የኢትዮጵያዊያን አንድነት ማብሰሪያ ምልክት እንደሚሆን አዲስ አበባ የሚገኘው የአቀባበሉን መርሃ…

በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ተቃውሞን በማሰማት፣ ትችት በመሰንዘርና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ጉዳይ ይዞ አደባባይ በመውጣት የሚታወቀው አርቲስት ታማኝ በየነ ከ22 ዓመታት በኋላ በመጪው ቅዳሜ ኢትዮጵያ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ። የአርቲስት ታማኝ አቀባበል የኢትዮጵያዊያን አንድነት ማብሰሪያ ምልክት እንደሚሆን አዲስ አበባ የሚገኘው የአቀባበሉን መርሃ…
አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ አዲስ አበባ ገባች

 (ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 22/2010) ታዋቂዋ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ከ27 አመታት በኋላ አዲስ አበባ ስትገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገላት። አርቲስት አለም ፀሐይ ወዳጆ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የጥበብ አፍቃሪዎችና ወዳጆቿ እንዲሁም የቀድሞ የስራ ባልደረቦቿ አቀባበል አድርገውላታል፡፡ ከአለም ጸሀይ ወዳጆ ጋር አርቲስት…

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 22/2010) የፌደራል መንግስቱ በወልቃይት  ጠገዴ ጉዳይ  ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ። የፌደራል መንግስቱ በጉዳዩ ላይ ጣልቃ እንዲገባ የጠየቀው የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ነው። ኮሚቴው  ባወጣው መግለጫ እንዳለው በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ ህወሓት እየፈፀመ ያለው በደል ወደ ባሰ አደጋ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 22/2010) በሶማሌ ክልል ምክር ቤት ያለመከሰሰ መብታቸው የተነሳባቸው 6 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ። በቁጥጥር ስር የዋሉት 6ቱ ሰዎች በአብዲ ኢሌ አስተዳደር ውስጥ ቁልፍ የሚባሉ ቦታዎችን ይዘው የነበሩ መሆናቸውም ታውቋል። ምክር ቤቱ የቀድሞ የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌን ጨምሮ…