ወሲባዊ ጉድኝነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ አካል ነው። እውነት ነው፤ ከዕድሜያችን መግፋት ጋር ወሲባዊ ፍላጎታችንና ግንኙነታችን ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል። እናም፤ በዕድሜ ስንገፋ ወሲባዊ ቁርኝታችንን ጠብቀን የምንዘልቀው እንደምን ነው?
Ato Nigussu Tilahun response to Ato Bereket Simon claims

Ato Nigussu Tilahun response to Ato Bereket Simon claims- Esat TV ” class=”__youtube_prefs__” title=”YouTube player” allow=”autoplay; encrypted-media” allowfullscreen data-no-lazy=”1″ data-skipgform_ajax_framebjll=””>   The post Ato Nigussu Tilahun response to Ato Bereket Simon claims appeared first on Satenaw: Ethiopian News & Breaking…

ጉዳያችን/ Gudayachn August 30/2018 Leftist and Ethnocentric TPLF Ethiopia, for the last two decades, suffered a lot with brutal, absolute dictatorial and ethnocentric regime led by Tigray People’s Liberation Front (TPLF). TPLF is basically leftist but ethnocentric group. Some analysts thought the TPLF fight against the…
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ሃውልት ሊቆምላቸው ነው

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 23/2010)ለእቴጌ ጣይቱ ብጡል በአዲስ አበባ ሃውልት ሊቆምላቸው ነው። ነገ በአዲስ አበባ አድዋ ድልድይ አካባቢ የሃውልቱ የመሰረት ድንጋይ እንደሚጣልም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። በአስተዳደሩ ቱሪዝምና ባህል ቢሮ የወጣው ደብዳቤ ላይ እንደተመለከተው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ…
አብዲ ዒሌ ፍርድ ቤት ቀረቡ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 23/2010)ባለፈው ሰኞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር አብዲ ዒሌ ፍርድ ቤት ቀረቡ። እሳቸውን ጨምሮ አራት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ ባልስልጣናት ዛሬ ልደታ በሚገኘው የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። አቶ…

“ከአቡነ በላይ ነው እያልሽ ክብሬና ማዕረጌ ፊትም አልተመለሽ ለአምስት ኪሎ እጨጌ” . ይህ ልጅ ያስደነቀኝ ዛሬ ሳይሆን “ዘመናይ” ብሎ በበኩር አልበሙ የመጣ ጊዜ ነበር፡፡ ዳን ዘፈኑ፣ አዘፋፈኑ ወይም ቅላጼው አይደለም ብቻ አይለም የሚደንቀው ይልቁንስ ሀሳቦቹም ጭምር እንጂ፡፡ ዳን ልዩ ሀሳብ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 23/2010)በአቶ በረከት ይዘወር የነበረው የብአዴን የአመራር ዘመን ማክተሙን የአማራ ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ ገለጹ። ሃላፊው ከኢሳት ጋር በነበራቸው ቆይታ አቶ በረከት የድርጅቱ መስራች በመሆናቸው እናከብራቸዋለን ነገር ግን እሳቸው በሞግዚትነት የሚያሽከረክሩት ድርጅት እንዲሆን ግን አንፈቅድም ብለዋል። አቶ በረከት በስብሰባው…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 23/2010) የአባይ ግድብ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ። በገንዘብ እጥረት ምክንያት ስራው እየቀዘቀዘ የመጣው የአባይ ግድብ ፕሮጀክት በሰራተኞች በተነሳ የደሞዝ ጭማሪ ጥያቄና በሚደረስባቸው የመብት ረገጣ ምክንያት አድማ እንደተመታበት የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ከኢንጅነር ስመኘው በቀለ ግድያ በኋላ የአባይን ግድብ…
በቴፒ ከተማ 5 ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 23/2010 በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ 5 ሰዎች በደቡብ ክልል ልዩ ሃይል መገደላቸውን የኢሳት ምንጮች ገለጸ። በአካባቢው ብሔርን ተኮር ያደረገ ግጭት ተባብሶ መቀጠሉን የአካባቢው ምንጮች አረጋግጠዋል። ግጭቱን ለማብረድ የፌደራልና የክልል ባለስልጣናት ከዚህ ቀደሞ ወደ አካባቢው አምርተው ከሕዝቡ ጋር ቢመክሩም…