እርቁ ከተከናወነ ማግስት ጀምሮ የሁለቱንም ፓትርያሪኮች አባትነት እንቀበላለን። ሁለትነትን የፈጠረዉ ያ ስልጣን ይዞ የነበረዉ መንግሥት ነዉ። ሁለቱም የቤተ-ክርስትያናችን አባቶች ናቸዉ። ይህ ታሪክ የፈጠረዉ ስለሆነ፤ ይህን ቤተ-ክርስትያንን እናከብራለን ብለን ካህናቱንም ሊቃዉንቱንም አባቶችንም አሰባስበን እናክብር በሚል አክብረናል።…

የኢትዮጵያ  ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር፤ የበጎ አድራጎት እና የማህበራት አዋጆችን ለማሻሻል ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ :: የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዬ ደንደአ ውይይቱ  የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ በተባለው ተቋም በተዘጋጁ የማሻሻያ…

በመጪዉ የኢትዮጵያ አዲስ አመት ከዉጪ ሐገር ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ኢትዮጵያዉን ልዩ ቅናሽ ማድረጋቸዉን የተለያዩ መንግሥታዊ እና የግል ድርጅቶች አስታወቁ

የጠቅላይ ጉባኤዉ ኃላፊዎች እንደሚሉት አሁንም ፀሎታቸዉን ጨርሰዉ ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱ ሑጃጆችን የመልስ ጉዞም አየር መንገዱ እያስተጓጎለ ነዉ።የአየር መንገዱ ባለሥልጣናት ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸዉ ጥያቄ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።…

የኢጣሊያን የሐገር አስተዳደር የሚንስትርነት ሥልጣን የያዙት የአክራሪዉ ተጣማሪ መንግሥት መሥራች ማቲዮ ሳልቫኒ ጥቃቱን ለማስቆም መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ ስደተኞ እና የዉጪ ተወላጆችን ተጠያቂ ማድረጋቸዉ ዘረኞች በመንግሥት ባለሥልጣናት ሳይቀር ለመደገፋቸዉ አብነት ሆኗል…
ከድሬዳዋ ወደ ደብረዘይት ሲበር የነበረ የመከላከያ ሰራዊት አውሮኘላን ተከሰከሰ።

የመከላከያ ሰራዊት አውሮኘላን ተከሰከሰ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ ናናዋ ቀበሌ ዛሬ ረፋድ 4፡30 አካባቢ ከድሬዳዋ ወደ ደብረዘይት ሲበር የነበረ የመከላከያ ሰራዊት አውሮኘላን ተከስክሶ በውስጡ የነበሩ ሰዎች ህይወታቸው አልፈዋል፡፡ የአውሮፕላን የአደጋው ዝርዝር መንስኤ እየተጣራ መሆኑን የኢፌዴሪ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽንና ህዝብ ግንኙነት…