በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ አንድ ዜጋችን ህይወቱ ሲያልፍ አንድ ሌላ ኢትዮጵያዊ ደግሞ ጉዳት ደርሶበታል።

በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ግዛት ውስጥ የሌላ አገር ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ካለው ጥቃት ኢትዮጰያውያን ራሳቸውን እንዲጠብቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ ያቀርባል፡፡ በእስከአሁኑ ጥቃት አንድ ዜጋችን ህይወቱ ሲያልፍ አንድ ሌላ ኢትዮጵያዊ ደግሞ ጉዳት ደርሶበት ሃኪም ቤት እያገገመ ይገኛል፡፡ ደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ ከአገሪቱ መንግስት…

የኢትዮጵያ ጀግኖች የአገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት ለማስከበር የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚያሳይ ጥናታዊ ቪዲዮ አቅርበንላችኋል። ቪዲዮው  በኢትዮጵያ የቅርብ ታሪክ ውስጥ የምድር ጦር (እግረኛ)፣ የባሕር ኃይልና የአየር ኃይል የከፈሉትን መስዋዕትነትና ያበረከቱትን አስተዋጽኦዎች አጠር ባለ ሁኔታ ያሳያል። ቪዲዮው በተለይም ለመካከለኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የታሪክ…

አወዛጋቢዉ የአቶ በረከት ስምዖን ቃለ መልልስ ፤ ዘብጥያ የወረዱት አብዲ ኡመር መሐመድ ፤ የእቴጌ ጣይቱ የክብር ሃውልት ለአዲስ አበባ፤ አርቲስት ታማኝ በየነን ለመቀበል ዝግጅትዋን ያጠናቀቀችዉ ኢትዮጵያ የሰሞንኛዉ የማኅበራዊ መገናኛዉ ዓለም የመወያያ ርዕሶች ናቸዉ።      …

የጀርመን ባለሐብቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ የመወረት ፍላጎታቸዉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት እና ባለሐብቶች አስታወቁ።ዛሬ ፍራንክፍረት ጀርመን ዉስጥ ሥለ ሁለቱ ሐገራት ምጣኔ ሐብታዊ ግንኙነት የመከረዉ ስብሰባ ተካፋዮች እንዳሉት የጀርመን ባለሐብቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚወርቱባቸዉ በርካታ መስኮች እና ዕድሎች አሉ።…

ከባለፈዉ ግንቦት ወር ጀምሮ በ 14 የተለያዩ የዓለማችን ከተሞች ሲካሄድ በቆየዉ የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ዉድድር ትናንት ዙሪክ ስዊዘርላንድ ላይ በተካሄዱ  16 ዉድድሮች ዉድድሮች ፍፃሜያቸዉን አግኝተዋል።…

የጠቅላይ ጉባኤዉ ኃላፊዎች እንደሚሉት አሁንም ፀሎታቸዉን ጨርሰዉ ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱ ሑጃጆችን የመልስ ጉዞም አየር መንገዱ እያስተጓጎለ ነዉ ሲሉ ያሰሙትን ወቀሳ መሰረተቢስ ነዉ ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስተባበለ።…

የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ከፓርቲው ስልጣን የለቀቁት በገዛ ፈቃዳቸው እንጅ ተገደው አለመሆኑን ገለጹ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 25 ቀን 2010 ዓ/ም ) ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያሳየው የክልሉ ምክር ቤት ነሃሴ 23 ቀን 2010ዓም በተጠራበት ወቅት በኦህዴድና ሃብሊ ድርጅት መሪዎች አለመግባባት መፈጠሩን…

ከንቲባውን ጨምሮ በርካታ ግለሰቦች ከአዋሳ ግጭት ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ቀረቡ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 25 ቀን 2010 ዓ/ም ) የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ እና ሌሎችም ከ100 ያላነሱ ሰዎች በሲዳማና በወላይታ መካከል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ ለበርካታ ዜጎች ሞትና…

የኢትዮጵያ መንግሥት ከውጭ የተመለሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ ፕሮጀክት መንደፉን አስታወቀ :: በመጭው እሁድም ለመጀመሪያዎቹ 270 ያህል ተመላሽ ታጣቂዎች የመጠለያ እና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ መስጠት እንደሚጀመር አቶ ፍጹም ገልጸዋል::…

እስካሁን ዶይቼ ቬለ ተብሎ ይጠራ የነበረው ጣቢያው ከሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ጀምሮ መጠሪያው «ዲ ደብሊው» ይሆናል።  ስያሜው ከመቀየሩ በስተቀር ጣቢያው ወደፊትም በተጠናከረ መንገድ መረጃዎችን ማድረስ እንደሚቀጥል በጣቢያው የውጭ ማስታወቂያ የስያሜ እና አርማ ጉዳይ ሃላፊ ዮሐንስ ለብነር ለአማርኛው ክፍል በሰጡት ማብራሪያ ተናግረዋል።…