ያለፈው አርብ መስከረም 18፤2011ዓም የባንኩን ሁኔታ አስመልክቶ ከፍተኛ ኃላፊዎቹ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለጸው ባንኩ ባለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት ካበደረው 40በመቶ የሚሆነው የተበላሸ ብድር መሆኑን ተናግረዋል። ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ከባንኩ መረጃ አቀባዮች ባገኘው መረጃ መሠረት በሁለት ዓመታት ብቻ ባንኩ ለባለሃብቶች…

ህወሀቶች ከአክራሪ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶችና አክቲቪስቶች እንዲሁም ከአንዳንድ ኢህአዴግ ውስጥ ከሰገሰጓቸው አፍቃሪ አመራሮች ጋር በመሆን የሀዋሳውን ጉባዔ በእነሱ ፍላጎትና መስመር ለመቀልበስ ተግተው እየሰሩ ናቸው።

አባይ ሚዲያ ዜና በባህር ዳር 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደእው ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ስያሜውን ከነአርማው እንዲቀየር ውሳኔ አስተላልፏል።  ድርጅቱ ከዚህ በኋላ ንቅናቄ ሳይሆን ፓርቲ መሆኑን በማወጅ  ስያሜውን ከብአዴን ወደ አዲሱ መጠሪያው ወደ ሆነው    የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ለውጧል። በአዲስ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክብር እንዲሰናበቱና ለማእከላዊ ሞኪቴ አባልነት ባይወዳደሩ ሲል ስያሜውን ዛሬ ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የቀየረው ብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ የድርጅታዊ ጉባዔውን ጠየቀ። ማእከላዊ ኮሚቴው ያቀረባቸው በትምህርት፣ በአምባሳደርነት እና…

Muluken Tesfaw አቶ አዲሱ አረጋ ኦነግ ከእድሜ ልክ ጥፋቱ እንዲማር መክረዋል! ፨ ኦነግMአቶበኩሉ በነቀምት ያሉ የአማራ ባለሀብቶች ላይ ግድያ ትእዛዝ በተዘዋዋሪ አስተላልፏል። እስከዛሬ ተሸፋፍኖ የኖረውንን የኦነግ ሚስጥር ከዲሱ አረጋ ዘክዝኮ ፅፎታል። ሙሉ የኦሮምኛ ፅሑፉን ከገፁ ማግኘት ይቻላል። ዋና የተነሱ ነጥቦች፤…

በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ጎሳን መሠረት ያደረጉ ግጭቶች ጎላ ብለው መታየት ከጀመሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጠረ። በተለይ ደግሞ ከአስር ዓመት ወዲህ ተባብሰው ታይተዋል። በግጭቶቹ የሰዎች ክቡር ሕይወት እንደዋዛ ተቀጥፏል፣ ዜጎችም ለብዙ ዓመታት ተደላድለው ኑሯቸውን ካደረጁበት አካባቢ ሲፈናቅልም ታይቷል።…