በአንድ ሳምንት 150 ሕገ ወጥ ቤቶች በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ተገኝተዋል።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ በኣንድ ሳምንት 150 ቤቶች ተገኝተዋል የአዲስ አበባ ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ፡ እንደገለፁት በህገ ወጥ መንገድ የተያዙ የቀበሌ ቤቶችን በሁሉም ክፍለ ከተማ የማጥራት ዘመቻ ቀጥሏል። በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ በተደረገው ምርመራ በኣንድ ሳምንት 150 ቤቶች ተገኝተዋል። ቤቶቹም…

Joel Mekonnen is the great-grandson of Emperor Haile-Selassie I. The newly minted lawyer from Washington DC’s Howard University, Joel has had a busy year, including his marriage which was highlighted, among others, in the New York Times and Vogue magazine.…

ሕወሃትን ጫካ ውስጥ እያለ ጀምሮ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚበጅ ድርጅት እንዳልሆነ በመግለጽ ሲቃወም የነበረው ታማኝ በየነ ከ22 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባ ገባ::: ታማኝ አዲስ አበባ  ቦሌ አየር ማረፊያ ዛሬ ጠዋት ከባለቤቱ ድምጻዊት ፋንትሽ በቀለ ጋር ሲገባ በወዳጆቹና በሙያ አጋሮቹ…

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ለውጥ እንዲኖር ለረዥም አመታት ይወተውት የነበረው ታማኝ በየነ ከ22 አመታት በኋላ ወደ አገሩ ተመልሷል። ታማኝ “ለእኔ መምጣት ህይወት የከፈሉ አሉ፤ የተገረፉ አሊሉ፤ መከራ የተቀበሉ አሉ” ሲል ተደምጧል።…

  አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለቻይና አፍሪካ ፎረም ቤጂንግ የገቡት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከፎረሙ ቀደም ብሎ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተገናኝተዋል። መሪዎቹ በነበራቸው ቆይታም በሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሌሎች አህጉራዊ አጀንዳዎች ላይ መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…

(ዘ-ሐበሻ) የጠቅላይ ሚኒስተርነታቸውን በትረ ስልጣን ከያዙ አንድ መቶ ሃምሳ ቀናቸውን ያስቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ ወደ አሜሪካ እንደሚመጡ የመረጃ ምንጮች ጠቆሙ:: ዶ/ር አብይ አህመድ በኒውዮርክ በሚደረገው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 73ኛ ጉባኤ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከጉባኤው…

“የጭን ፈረስ ጉድጓድ እና የገረብ ሰገ የውሃ ግድብ በመበላሸቱ በመቀሌ ከ500 ሺህ በላይ ህዝብ ለውሃጥም፣ ለበሽታ ተጋልጧል” ሲሉ የቀድሞ የሕወሓት ታጋይ የነበሩት አቶ አሰገደ ገብረሥላሴ ገለጹ:: አቶ አሰገደ “የትግራይ ህዝብ በውሃ ጥምና በሌሎች ማህበራዊ ችግሮች እተሳቃዬ እነ ኣለም ገብረዋህድ ግን…

በሰሜን ጎንደር ዞን የጠለምት ወረዳ ነዋሪዎች የመልካም አስተዳደር እና የመሰረተ ልማት ችግሮች እንዲፈቱ በሰልፍ ጠየቁ። የአቶ ገዱ አንዳርጋቸውን እና የዶ/ር አብይን ምስል የያዙት እነዚሁ ሰልፈኞች የሚያወራልን ሳይሆን የሚሰራልን መሪ እንፈልጋለን ብለዋል:: የዶ/ር አብይ አመራርን እንደሚደግፉ የገለጹት እነዚሁ የጠለምት ነዋሪዎች ከተከዜ…

በፔኪንግ የፊታችን ጎርጎሪዮሳዊው መስከረም ሶስት እና አራት የሚደረገው የቻይና አፍሪቃ የትብብር መድረክ ጉባዔ  ቻይና ከአፍሪቃ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ እንድታጠናክር የሚረዳ ነው ተባለ።…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብስባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በላከው መግለጫ አመልክቷል። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲን ለማቋቋም በቀረበው ረቂቅ ደንብ፣ ብሔራዊ የሎጂስቲክስ ስትራቴጂና…