ይልቁንስ ብአዴን እንደጀመረው በውስጡ የተሰገሰጉትን ለአገርም ሆነ ለአማራው ሕዝብ ደህንነትና ኅልውና ያልቆሙትን የአመራር አባላትን ለአንዴና ለመጨረሻ ከድርጅቱ ጠራርጎ ሊያስወግድ ይገባል። ይህ ደግሞ የኮሚቴአችን ብቻ ሳይሆን የመላው አማራ ሕዝብ እምነትና ሀሳብ መሆኑ አያጠያይቅም። ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ነሐሴ 27…

By the Strathink Editorial Team   “Forsake the foolish, and live; and go in the way of understanding” (Proverbs 9:6)   Jawar Mohamed’s recent interview with Addis Standard should finally put to bed any notion of Jawar’s potential to make…

ሀገራችን ከአስከፊው የወያኔ አፋኝና ዘረኛ አገዛዝ ተላቃ በለውጥ ጸዳል ደምቃለች ብለው የሚያምኑ ኢትዮጵያውያን ብቻ አይደሉም። የተጀመረው ተስፋ ሰጪ ለውጥ እንዳስደሰታቸው በመግለጽ አሜሪካንን ጨምሮ ብዙ ሀገሮች ለውጡ እንከን ሳይገጥመው እንዲቀጥል ይጠቅማል የሚሉትን ምክር እየለገሱ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ብድርና እርዳታ ፈቅዷል።…

በአገራችን በመካሄድ ላይ ያለው ሕዝባዊና አገራዊ ለውጥ በግንባር ቀደምትነት ከመሩት አንዱ የሆነው ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ያላትን የድንበር ጥያቄ አስመልክቶ ሰሞኑን ያወጣውን መግለጫ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ በአንክሮ ተመልክቶታል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዚዳንት አልበሽር ጋር የተወያዩት በቤጂንግ እየተካሄደ ካለው የቻይና አፍሪካ ፎረም ጎን ለጎን ነው። መሪዎቹ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና…

ኢትዮጵያ  በ2012 ዓም ብሔራዊ  ምርጫ ታካሂዳለች። ምርጫው ነጻ፣ ትክክለኛ እና ፍትሓዊ  እንዲሆን የሁሉም ፍላጎት ነው። ይህ ይሆን ዘንድ ከምርጫው አስቀድሞ ብዙ ጉዳዮች ለምሳሌ በምርጫ ቦርድ ላይ ማሻሻያ መደረግን የመሳሰሉ ሁኔታዎች መሟላት እንዳለባቸው የሚመለከታቸው ሁሉ ይናገራሉ።  የምርጫ 2012 ዝግጅት እና ፈተናዎቹ…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና አፍሪካ የትብብር ጉባኤ ላይ ለመካፈል ቤጂንግ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አል…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለፍልስጤም ስደተኞች የምትሰጠውን ሰብዓዊ እርዳታ ማቋረጧን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል። የአውሮፓ ህብረት፣ አየርላንድ፣ ዮርዳኖስ እና ጀርመን ለፍልስጤም ስደተኞች 3 መቶ ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ተስማምተዋል። በመንግስታቱ…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማልያ መዲና ሞቃዲሾ በተፈፀመ የሽብር ጥቃት ሶስት ወታደሮች ተገደሉ። ጥቃቱ በመዲናዋ ሆልዋዳግ በተባለ አካባቢ በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦንብ የተፈጸመ ነው ተብሏል። ጥቃቱን አሸባሪው አልሽባብ  መፈጸሙም ነው የተነገረው። በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት እድገት ውስጥ የቻይና ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል። ቻይና ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት እድገት…

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቻይና ህዝባዊ ኮንግረስ ሊቀ መንበር ሊ ዚያን ሹ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊቀ መንበሩ ኢትዮጵያን ከጎበኙ ወዲህ በኢትዮጵያ…