የኦሮሞ አክራሪ ብሄረተኞችን መታገል እንጂ ማባባል አይሰራም #ግርማ_ካሳ

“ታማኝ ለጃዋር ጥሪ አቅርቧል። ጃዋር ግን ይሰማል ብዬ አላስብም። እነ ጃዋርን መለማመጡ ቆሞ፣ ኢትዮጵያን የሚል የኦሮሞ ማህበረሰብን የማቀፍ ስራ መሰራት ነው ያለበት ባይ ነኝ” ብዬ ነበር። የኦሮሞ ወጣቶችን አጋዚ ሲጨርሳቸው፣ የኦሮሞ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ቦታዎችም መሸጋገር አለበት፤ ሌላውን ባቀፈ መልኩ…

ቤልጂግ የሚኖሩ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ተወላጆች ተወላጆች ባለፈው ቅዳሙ በኮርትሬክት ከተማ ባዘጋጁት የጋራ መርሃ ግብር ላይ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነት ይበልጥ እንዲጎለብት እና አንድ በሆኑት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች መካከል የተፈጠረው ግንኙነት ይበልጥ እንዲዲሰፋ በማሳሰብ ድጋፋቸውን ገልጸዋል።…

በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ እስኪከበሩ እና ህዝብ የመረጠው መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ትግሏን እንደምትቀጥል በቅርቡ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰችው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባል እና ታጋይ አስታወቀች።…

አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ ከኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር አቶ ተካ ገ/እየሱስ ጋር ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት የመድረኩ ዋና ዓላማ በኢትዮጵያ የውረታ አማራጮች እና እድሎችን ለጀርመን ባለሀብቶች ማስተዋወቅ ነው። ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶችን ከጀርመናውያን ባለሀብቶች ጋር ማገናኘትም ሌላው ዓላማው ነው።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ጳጉሜ 4 ከሴራሊዮን ጋር ይጋጠማል፤  ከቡሩንዲ አቻው ጋር ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ በሜዳው አቻ ተለያይቷል። የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግና የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን ቃኝተናል። «የኢትዮጵያ ስፖርት አወቃቀርና ማኅበራት ከጀርመን ልምድ እይታ» የሚል ጽሑፍ ላይ ቃለ-መጠይቅ…

የሳዓዳዉ ጥፋት አነጋግሮ ሳያበቃ ምዕራባዊ የመን ዉስጥ በአዉቶብስ ይጓዙ የነበሩ ሰላሳ ሰላማዊ  ሰዎች በተባባሪዎቹ ሐገራት የአዉሮፕላን ጥቃት ተገደሉ።22ቱ ልጆች፤ አራቱ ሴቶች ነበር።አንድ የአካባቢዉ ባለሥልጣን እንዳሉት ሰዎቹ ከነአዉቶብሱ አመድ ነዉ የሆኑት።…

የ1983ቱን የደርግ ዉድቀት ተከትሎ ላለፉት 27 ዓመታት ኢትዮጵያ በሚገኘዉ የጣሊያን ኢምባሲ በጥገኝነት የሚገኙት ሁለት የደርግ ባለስልጣናት መንግስት ምህረት ተደርጎላቸዉ ወደ ቤተሰቦቻቸዉ እንዲቀላቀሉ ተጠየቀ።…