ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ ውጪ ምን? *** ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር) *** ኢሕአዴግ፣ “የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ምንነት፣ ታሪካዊ አነሳስ፣ ዕድገትና የወደፊት አቅጣጫ” በሚል ርዕስ ግንቦት 2009 ዓ.ም. ባሳተመው የስልጠና መድብል (ገጽ 4-5) ላይ ስለአብዮታዊ ዴሞክራሲ ሲያብራራ፡- “አብዮታዊ ዴሞክራሲ ከቅድመ ካፒታሊስት የአመራረት ሒደት በተለይም ከፊውዳሊዝም…

ከምሥራቅ ሐረርጌ በደኖ ከሚባል ቦታ ወደ ሐረር የመጣችው ታዳጊ፤ በተጠርጣሪው ቤት ውስጥ በቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ ነበር የምትሰራው። ጥቃቱ ከተፈጸመባት በኋላ ምንም አይነት የህክምና ዕርዳታ ሳታገኝ ለሁለት ሳምንታት በተጠርጣሪው መኖሪያ ቤት እንድትቆይ ተደርጋለች።…

«በአዲሱ በ 2011 ዓመት ኢትዮጵያ አንድነቷ፤ ነጻነቷ ተከብሮ፤ ታፍራና ተከብራ የምትቀጥልበት፤ የዘር ፖለቲካ፤ የሃይማኖት ክፍፍል የማይኖርበት እንዲሆን ታላቅ ምኞታችን ነዉ። እንዲሁም ደግሞ ኢትዮጵያዉያን ሃገራቸዉን በስደት ሳይሆን በመመለስ የሚገነቡበት የሚያንፁበት፤ ሰላማዊ የፍቅር የአንድነት ሃገር እንድትሆን እንመኛለን» አድማጮች  …

ከቻይና በተገኘ ብድር የተገነባው የኢትዮ ጂቡቱ የባቡር መስመር የብድር መክፈያ ጊዜ ከ10 ዓመት ወደ 30 ዓመት ከፍ እንዲል ተደረገ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ በኤርትራ በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያን ኤምባሲ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በመሆን ከፍተዋል።…

ከአስመራው የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች ስብሰባ በኋላ የሶስቱ አገሮች የውጭ ጉዳይ ምኒስትሮች ወደ ጅቡቲ አቅንተዋል። ተንታኞች ኢትዮጵያና ሶማሊያ ጅቡቲን ከኤርትራ ለማስታረቅ ጥረት ላይ እንደሆኑ ያምናሉ። በድንበር ይገባኛል ውዝግብ ከኤርትራ የተቃቃረችው ጅቡቲ ግን የፕሬዝዳንት ኢሳያስ መንግሥት ወደ ቀጣናው ፖለቲካ መመለሱ አልተዋጠላትም…

በአዲስ አበባ በተለምዶ ሀና ማርያም እየተባለ በሚታወቀው ሰፈር የሚኖሩ ዜጎች በወቅቱ በፕላስቲክ መኖሪያዎች ውስጥ መቀመጥ መገደዳቸውን ገለጹ። ቀደም ባሉ ዓመታት ከገበሬዎች መሬት በመግዛት መኖሪያ ቤት ሰርተው ለመንግሥት የሚገባውን ግብር እየከፈሉ ሲኖሩ ቢቆዩም፣ መኖሪያ ቤታቸው ፈርሶባቸው አሁን ድረስ ትልቅ ችግር ውስጥ…

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚስተናገዱበት አንድ የዲያስፖራ ኤጄንሲ የማቋቋም ሂደት መጀመሩ ተነገረ።  የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ  በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ  እንዳስረዱት፣ ተቋሙ የእነዚህን ኢትዮጵያውያን እንቅስቃሴ የሚያቀናብር እና የሚያቀናጅ ነው። ተጠሪነቱም ለፌዴራል መንግሥት ይሆናል።…