በአፍሪቃ በቻድ ሀይቅ አካባቢ ዓለም አቀፉ ማህበረ ሰብ ያላስተዋለው ግዙፍ አሳሳቢ የሰብዓዊ ቀውስ ተከስቷል። በቻድ ሀይቅ አካባቢ የናይጀሪያ ዓማፅያን ቡድን ቦኮ ሀራም ባስፋፋው ሽብርተኝነት ሰበብ  ያካባቢው ሕዝብ ከመኖሪያው ተፈናቅሏል ወይም ለስደት ተዳርጓል።…

በሕዝብ ድምፅ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆነው በ1997 የተመረጡት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ አመራሮች እና 250 አባላት ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡   ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ለሚገቡት የ”አርበኞች ግንቦት 7” ንቅናቄ አመራሮች፤…

 ነገ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ 250 አመራሮች ይገባሉ    ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ለሚገቡት የ”አርበኞች ግንቦት 7” ንቅናቄ አመራሮች፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመዲናዋ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ያደርጉላቸዋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን መዲናዋ ለዚሁ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት፣በባንዲራና በፖስተሮች ደምቃለች፡፡ ለአመራሮቹ የሚደረገው አቀባበል ከጠዋቱ 12፡30…
“ለኔ ብሄር ተኮር ልዩነቶች አይደሉም ትልቁ ጭንቀቴ …… ለኔ ትልቁ ጭንቀቴ ማህበረሰባዊ የግብረ ገብነት ወድቀት ነው።” ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

“ትልቁ ጭንቀቴ ማህበረሰባዊ የግብረ ገብነት ወድቀት ነው” ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ነገ እሁድ ጷጉሜን 4 ወደ ሃገሪቸው የሚገቡ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከአዲስ ስታንዳርድ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ እንዲህ ብሏል:- “ለኔ ብሄር ተኮር ልዩነቶች አይደሉም ትልቁ ጭንቀቴ። እውነቱ ለመናገር ብሄር ተኮር ልዩነት…
የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ቢዚነስ ኢንተርፕራይዝ ጉዳይ!

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ቢዚነስ ኢንተርፕራይዝ ጉዳይ! (RAJO) (የፌዴራል ዋና ኦዲት መ/ቤት መረጃ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የራሱን ኢንተርፕራይዝ በ10ሚልዮን ብር በማቋቋም አትራፊ እንድሆን በማሰብ እንቅስቃሴ ውስጥ ገብቷል፡፡ ይህ አትራፊ እንድሆን ታስቦ የተቋቋመው ድርጅት ሊያተርፍ ቀርቶ ቤሳ ቤስትን እንደሌለው እየተነገረ ይገኛል፡፡ይህ ድርጅት የሚነግድበት ሁኔታ…
ባለቤቴ የራሱን ሕይወት ያጠፋል ለማለት እቸገራለሁ” የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ባለቤት ወ/ሮ እሙን ማዘንጊያሽ

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ “ባለቤቴ የራሱን ሕይወት ያጠፋል ለማለት እቸገራለሁ” የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ባለቤት ወ/ሮ እሙን ማዘንጊያሽ ከካናዳ ቶሮንቶ የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ፤ ወ/ሮ እሙን ማዘንጊያ እባላለሁ፡፡ የአቶ ስመኘው በቀለ ባለቤትና የልጆቹ፤ የበእምነት ስመኝው፤ አሜን ስመኘውና ጽናት ስመኝው እናት ነኝ፡፡ በአሁኑ ወቅት…

መሴ ሪዞርት የራዲዎ ፕሮግራም እንዳቀረበው ነገሩ አጃኢብ የሚያሰኝ ድርጊት ነው በአዳማ ከተማ ቀበሌ 04 በተለምዶ ቦሌ እየተባለ የሚጠራው ሰፈር ላይ በግንቦት ወር ያጋጠመው የወንጀል ድርጊት ።በከተማው ታዋቂ የሆነ ክሊንክ ነው በዚህ ክሊኒክ ውስጥ የሚሰራው አቶ ስለሽ አበበ የተባለው ነርስ በተጋጋሚ ለህክምና…

ኮሜዲያን አሰፋ በኦሮሞ የባህል ማዕከል በተካሄደው የ2010/2018 የአቢሲኒያ ሽልማት ስነስርዓት ላይ ያደረገው አጭርና በጣም አስቂኝና አዝናኝ ቆይታ፣ ይመልከቱ #Ethiopian — Please Subscribe: http://goo.gl/5XJmcJ…