አዲስ ዓመትን ምክኒያት በማድረግ እስረኞች ከአራት ክልሎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልል ባለሥልጣናት አስታወቁ። በሌላ በኩል በሽብር ወንጀል ተከሰው እስከዛሬ ያልተፈቱ እስረኞች በፌደራል ማረሚያ ቤቶች እንደሚገኙ ጠበቆችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።…

በኢትዮጵያ የቅርብ ዘመናት ታሪክ ልዩ ሥፍራ የሚሰጣቸዉ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከናወኑበት 2010 በዘመን ሲሻር ፈጣን ፖለቲካዊ ለዉጥን ከአዝጋሚ ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት፤ የሠላም በጎ ተስፋን ከግጭት-ግድያ ሥጋት፤ የስደተኞች መመለስን፤ ከሚሊዮኖች መፈናቀል፤ዕርቅን ከጠብ፤ስክነትን፤ ከግንፍልነት፤ ዕቅድን-ከዘፈቀደ ተቃርኖ ጋር ለሻሪዉ ዘመን አዉርሶ ነዉ…

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ። ሁለቱ ፓርቲዎች የኦሮሞ ሕዝብ ድምፅ እንዳይከፋፈል በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ተናግረዋል።…