የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ በካሜሩን አስተናጋጅነት በተለያዩ የአፍሪቃ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው።  ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከሴራልዮን ቡድን ጋር የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ነጥብ ይዞ ቢወጣም ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ ይዟል።…

በኢትዮጵያ የውይይት እና መፍትሔ መድረክ የተጠቃለሉ ምሁራን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ያነቃቁትን የለውጥ ሀሳብ  በተመለከተ ባለፈው ቅዳሜ ውይይት አካሄዱ። ውይይቱ የተካሄደው ዋሽንግተን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነበር።…

በነገው ዕለት የሚገባውን አዲሱን ዓመት 2011 ዓም በተስፋ፣ ሰላም እና ብልፅግና ለመቀበል መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ። ወኪላችን ያነጋገራቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች እንዳሉት፣ በወቅቱ የሚታየው የዓመት በዓሉ ድባብ አስደስቷቸዋል።…
ኦፌኮና ኦነግ አብረው ለመስራት መስማማታቸውን በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

ኦፌኮና ኦነግ አብረው ለመስራት ተስማሙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ በኦሮሞ እና ኦሮሚያ ጉዳዮች ላይ አብረው ለመስራት መስማማታቸውን በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ የህዝቡ ድምጽ እንዳይከፋፈል ለማድረግ፤ ፌዴራላዊ ስርዓቱን እውን እንዲሆን በጋራ ለመስራት፤ የራስ መብትን በራስ ለመወሰን በሚሉ…

1997 ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ምርጫ ቅንጅት ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ፓርቲን ወክለው የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆነው መመረጥ ችለዋል። ሥልጣን ከመያዛቸው በፊት ለእሥር ተዳረጉ፤ ለጥቆም ስደት።…
ሰይፋ ፋንታሁን ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

ሰይፋ ፋንታሁን ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ ጋዜጠኛ ሰይፋ ፋንታሁን የአገዛዙ ልሳን መሆን በተለያዩ ጊዜያት ህዝቡን ሲያሳዝን የነበረ ጋዜጠኛ ከአገዛዙ ስርአት ጋር በመሞዳሞድ በህዝቡ ላይ ሲያፌዝ የነበረ ጋዜጠኛ ነው በቅርቡ እንኳን የመንግስት ሚዲያዎች የከለከሉትን የህዝብ ጠላት በረከት ስምኦንን በመዝናኛ ፕሮግራሙ ማቅረቡ…
የጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ውስጥ ሳይገነባ ተገንብቷል ተብሎ አየር ላይ የጠፋው ሕንፃ ጉዳይ ጥያቄ አስነስቷል።

  የጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ውስጥ ሳይገነባ ተገንብቷል ተብሎ አየር ላይ 100% የጠፋው የዩኒቨርስቲ ሕንፃ ጉዳይ ጥያቄ አስነስቷል። የጅጅጋ ዩኒቨርስቲ G+4 ህንፃ ለማሰራት ORRIX construction plc ከሚባል ድርጅት ጋር በ16 ሚሊየን ብር ይዋዋላል ። በዚህም መሰረት ተቋራጩ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስፈልገውን ቅድመ ክፍያ…
አራት ክልሎች አዲስ አመትን አስመልክቶ ከስምንት ሺህ በላይ እስረኞችን ለቀቁ።

አራት ክልሎች አዲስ አመትን አስመልክቶ ከስምንት ሺህ በላይ እስረኞችን ለቀቁ። የኢትዮጵያውያንን አዲስ አመት አስመልክቶ አራት ክልሎች ለ8,683 እስረኞች ምሕረት ማድረጋቸውን አስታወቁ ። የኦሮሚያ ክልል ፣ የአማራ ክልል ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ እና የጋንቤላ ክልሎች በክልሎቻቸው ላሰሯቸው ታራሚዎች ምሕረት ማድረጋቸው ታውቋል። የኦሮሚያ…