አርበኞች ግንቦት 7 የአማራ ገበሬዎችን እየመዘገበ ነው ።

አርበኞች ግንቦት 7 የአማራ ገበሬዎችን እየመዘገበ ነው ~”ምንም ዓይነት ስልጠና ሳይሰጡ የኛ ሰራዊት ስለሆናችሁ የመሳሪያ ብዛት እና የመሳሪያ ቁጥራችሁን አስመዝግቡ በእኛ በኩል ከመንግስት ጋር እየተወያየን ስለሆነ ህጋዊ ያልሆነውን መሣሪያ አስመዝግበን ህጋዊ ልናስደርግላችሁ ነው” በማለት መዝግበውናል ብለዋል።” ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ እንደዘገበው…
የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አባላት በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋፎቶ : ኤ ኤፍ ፒ በዮናስ ታደሰAFP ቦርከና ጳጉሜ 4 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ መንግስት የትጥቅ ትግል ለሚያደርጉ ተቃዋሚዎች ሃገር ቤት ገብተው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ፤ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ ለሰላማዊ ትግል…

 በደቡብ ወሎ አስተዳደር የመርሳ ከተማ ነዋሪ፤ባለፈው ነሐሴ 20 ስብሰባ በማካሄድ፣ የከተማዋን ከንቲባ በመሻር፣ አዲስ የከተማ ከንቲባና ሌሎች ኃላፊዎችን መሾሙ ተገለፀ፡፡ የከተማው ነዋሪ ሕዝብ ወደ እዚህ ተግባር የተሻገረው ከደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ጋር፣ አስተዳደሩ በስልጣን ላይ የነበሩትን ከንቲባና የሥራ ባልደረቦቻቸውን ገምግሞ…

     በምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈጥሮ ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ “የቡና ኢንቨስትመንታችን ወድሞብናል፣ አሁንም ወደ ስራ መመለስ አልቻልንም” ያሉ ባለሃብቶች፤ መንግስትን 150 ሚሊዮን ብር ካሣ መጠየቃቸው ታውቋል፡፡ 27 ባለሃብቶች ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባቀረቡት አቤቱታ፤ ቡና አጥቦ ለገበያ በማቅረብ ኢንቨስትመንት በአካባቢው ለረጅም…

ባለፉት 27 ዓመታት የተሰሩ የፖለቲካ ወንጀሎችን ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ለመስጠት የእርቅና የሽግግሩ ጊዜ ፍትህ ማስፈፀሚያ ስልት እንዲቀየስ የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ጠቆመ፡፡ ንቅናቄው በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫው፤ በተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊተገበሩ ይገባል ያላቸውን…

 በቀጣዩ አዲስ ዓመት የተጀመረውን ፖለቲካዊ ለውጥ የሚያጠናክሩና ተቋማዊ ቅርፅ የሚያሲዙ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ያለፈውን ዓመት የሃገሪቱን የፖለቲካ፤ እንቅስቃሴ ገምግመው፣ የቀጣዩን ዓመት ተስፋቸውን በተመለከተ ለአዲስ አድማስ አስተያየታቸውን የገለፁ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፤ አዲሱ ዓመት በ2010 የተጀመረውን ፖለቲካዊ ለውጥ የሚያጠናክሩ ከሕገ…

 ሰሞኑን ከ15 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹና የኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ብሔራዊ እርቅና መተማመን ያስፈልጋል አሉ፡፡ አቶ ኦባንግ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ወደ ሃገር ቤት የተመለሱት በዋናነት የጀመሩትን የኢትዮጵያዊነት…