በተለይ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጋዜጠኞች ከፍተኛ ምሑራን ኢትዮጵያ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።…

የለንደንዋ ዘጋቢያችን ሀና ደምሴ በለንደኑ የሂትሮው አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝታ ለበዓሉ ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ሲጠባበቁ ያገኘቻቸውን ኢትዮጵያውያን እና ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ አድርገው ወደ አስመራ የሚበሩ ኤርትራውያንን አነጋግራለች።…

የሃይማኖት አባቶች  ባስተላለፉት የአዲስ ዓመት መልዕክት ዘመኑ ሲቀየር የህብረተሰቡም አስተሳሰብ ተቀይሮ በአዳዲስ እቅዶች ለአዲስ ሥራ እንዲነሳ እና በእጁ የገባውን ሰላም በመጠበቅ ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባው አስታውቀዋል።…

የእለቱ የክብር እንግዳም ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ነበሩ። በስነ ስርዓቱ ላይ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጥሪ  ወደ ሀገራቸው የገቡ በተለያዩ የውጭ ሀገራት ይኖሩ የነበሩ ፖለቲከኞች የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች አርቲስቶች እና ሌሎች ተዋቂ ሰዎችም ተገኝተዋል።…