ሰባት የመርከብ መቆሚያዎች ያሉት የአሰብ ወደብ ኢትዮጵያ ከምትገለገልበት ጅቡቲም ይሁን ሽርክና ከገባችበት በርበራ በተሻለ ቅርበት ላይ ቢገኝም ለሁለት አስርት አመታት ሥራ ፈቶ ቆይቷል። ከ6-20 ቶን ማንቀሳቀስ የሚችሉ 18 ቋሚና ሰባት ተንቀሳቃሽ የዕቃ መጫኛና ማውረጃ ክሬኖች፣ 280 ሺህ ቶን ዕቃ ማስቀመጥ…

አዲስ አበባ የተሰበሰቡት የአባል ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች በጉዳዩ ላይ በዝግ ሲመክሩ ነበር።ሚንስትሮቹ የደረሰቡበት ዉሳኔ በግልፅ አልተነገረም።

የሁለቱ ሐገራት መሪዎች ትናንት በተለይ በዛላንበሳ በኩል ያለዉን የድንበር ኬላ ሲከፍቱ ባካባቢዉ ተሰብሶቦ  የነበረዉን ሕዝብ ስሜት ያዩ እንደሚሉት የሕዝቡን ፌስታ- እና ተስፋ በቀላሉ መግለፅ ከባድ ነዉ።…

ኢትዮጵያ በጀመረችዉ የዲሞክራሲ ጉዞ ላይ ተጨማሪ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያስፈልጋታል ተባለ። ለውሁዳን  ሕዝቦች መብት የሚሟገተው  የጀርመን ድርጅት ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ የአዉሮጳ ኅብረት ከአፍሪቃ ስደተኞች እንዳይመጡበት ከፈለገ ኢትዮጵያ ስርዓተ ዴሞክራሲን ለመትከል የምታደርገውን ጥረቷን በይበልጥ መደገፍ አለበት።…
የአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የስራ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል፡፡

የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የስራ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው ተነሱ የአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የስራ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል፡፡ ከሀላፊነታቸው የተነሱት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኮማንደር አማኑኤል ረዳ እና ምክትላቸው መሆኑን ከባለስልጣኑ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

በሸኘነው 2010 ዓመተ ምሕረት፣ በፌስቡክና ትዊተር ገጾች ጎላ ያለ ተሳትፎ ከነበራቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ለጥቂቶቹ ብቻ ጥቂት ጥያቄዎችን አቅርበን የሰጡን ምላሽ ይዘን ቀርበናል።…