(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 3/2011) የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ የኮፊ አናን የቀብር ስነስርአት ዛሬ ተፈጸመ። የመጀመሪያውና እስካሁንም ብቸኛ ሆነው የተገኙት የመጀመሪያው አፍሪካዊ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን በጥቂት ቀናት ህመም ሕይወታቸው ያለፈው ከሶስት ሳምንት በፊት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ነሐሴ 18/2018…

የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ በመባል የሚታወቀዉና ዋና መቀመጫዉን ኦትዋ ካናዳ ያደረገዉ ለተጨቆኑ የኤርትራ አፋር ሕዝቦች እና ራስን ለማስተዳደር መብት እንደሚታገል የሚገልፀዉ ድርጅት በሳምንቱ መጀመርያ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች ስልታዊዉን የቡሬ ድንበር መክፈታቸዉ ጥሩ መሆኑን አስታዉቀዋል።…

«በ 2010 በጣም ብዙ ለዉጥ የሚመስሉ ንፋሶች ያየንበት ነዉ። በርግጥ ለዉጥ መምጣት አለመምጣቱን የምንወስነዉ ወደፊት ነዉ። የአንድነት ነፋሱ እንዳለ ሆኖ በጣም አስጊ አስፈሪ ሆነዉ ነገሮች እየታዩ ነዉ። ለኢትዮጵያ አንድነት፤ ለፍቅር ለመቻቻል እና ለተሻለ ነገር፤ የጥበብ ሰዎች የመፍትሄ ሃሳብ ማምጣት መጀመር አለብን…

የኢትዮጵያውያን ብሔራዊ  መግባባት እና እርቀ ሰላም ጉባዔ በቀጣዩ ሩብ ዓመት ለመጥራት እቅድ መያዙ ተገለጸ። አምስት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳስታወቁት፣ በሀገር ቤት እና ከሀገር ውጭ ያሉ የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባኛል የሚሉ ቡድኖች የሚሳተፉበትን ጉባዔ ባለፈው ነሀሴ ወይም ጳጉሜ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ታስቦ…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራር አባላትን ለመቀበል  ደጋፊዎች በያዙት ዝግጅት ወቅት በሰንደቅ ዓላማ ሰበብ ትናንት ከአስኮ መድሀኒዓለም እስከ አውቶቡስ ተራ፣ ዛሬ ደግሞ በሰሜን ማዘጋጃ እና ቤቴል በተፈጠሩ ግጭቶች ሰዎች መጎዳታቸው እና መኪኖችም መሰበራቸው ተሰምቷል።…