ላለፉት 8 ዓመታት በኤርትራ ሀሪና እየተባለ በሚጠራው የጦር ሰፈር ካንፕ ገንብቶ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲታገል የነበረው የአማራ ዴምክራሲ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ዛሬ በባህር ዳር በመገኘት ሰላማዊ ትግል ለማድረግ መወሰኑን ገልፆል።…

ፖለቲካ፣ ርዕዮት ዓለም እና ንትርኩ፣ አልፎም ግጭቱ እና መገፋፋቱ፣ የኢትዮዮጵያ ሃገር ግንባታ የታሪክ አረዳድ ተቃርኖዎች፣ የቡድን ፖለቲካ፣ ይባስ ብሎም ፕሮፓጋንዳ ጠፍቶኝ አይደለም። በደንብ አድርጌ እረዳለሁ። ሰሞኑን የምናየው ችግርም ባንዲራ ነው ብለን አንሸፋፍን። እሽቅድምድም ነው። የፖለቲካ ትርከትን እና የሥልጣን ማዕከላዊ ቦታን…