ጉዳያችን/Gudayachn መከረም 6/2010 ዓም (ሴፕቴምበር 16/2018 ዓም) ጉዳያችን GUDAYACHN   www.gudayachn.com
Ethiopia’s Progress Warrants Support, US Lawmaker Says

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed addresses a news conference in his office in Addis Ababa, By Sora Halake/VOA After leading a congressional fact-finding trip to Ethiopia, U.S. Rep. Christopher Smith said he’s convinced the Horn of Africa country is making rapid…

የትግራይ ክልል በሰላማዊ መንገድ ትግል ለሚያደርጉ ሁሉ ድጋፉን እንደሚሰጥ አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት ይህንን ያስታወቀው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አባላት አቀባበል ላይ በተደረገ ንግግር ነው።…

የትግራይ ክልል በሰላማዊ መንገድ ትግል ለሚያደርጉ ሁሉ ድጋፉን እንደሚሰጥ አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት ይህንን ያስታወቀው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አባላት አቀባበል ላይ በተደረገ ንግግር ነው።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች ዛሬ በመስቀል አደባባይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳን ጨምሮ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች እኩለ ቀን ገደማ መስቀል አደባባይ ሲደርሱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ደጋፊዎቻቸው በሆታ ተቀብለዋቸዋል።…

የተጀመረውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ሂደት ለማስቀጠል ሁሉም አብሮ እንዲሠራ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ጥሪ አቀረቡ። አቶ ዳውድ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት ፤ የሕግ የበላይነትና የዲሞክራሲ መብት በሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅ ሲገባ ማየት ፍላጎትና ምኞታቸው እንደሆነ ተናገሩ።

የተጀመረውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ሂደት ለማስቀጠል ሁሉም አብሮ እንዲሠራ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ጥሪ አቀረቡ። አቶ ዳውድ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት ፤ የሕግ የበላይነትና የዲሞክራሲ መብት በሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅ ሲገባ ማየት ፍላጎትና ምኞታቸው እንደሆነ ተናገሩ።
የቴሌኮም ጥቅል አገልግሎቶችን በህገ-ወጥ መንገድ ለደንበኞች በመሸጥ ላይ የተሳተፈ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኛ በህግ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኛ በህግ ቁጥጥር ስር ዋለ የቴሌኮም ጥቅል አገልግሎቶችን በህገ-ወጥ መንገድ ለደንበኞች በመሸጥ ላይ የተሳተፈ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኛ በህግ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ሰራተኛው ኩባንያው ያወጣውን የሲስተም አጠቃቀም ፍቃድ ፖሊሲ እና የቴሌኮም ማጭበርበርን ለመከላከል የወጣውን ፖሊሲ በመጣስ ከ3ሺ በላይ ጥቅል…

ዓለም አቀፉ የገንዘብ መርህ ድርጅት፣ አይ ኤም ኤፍ ከአፍሪቃ ጋር ያለው ግንኙነት እንደገና ተነቃቅቷል። ብዙዎቹ የአፍሪቃ ሀገራት ሕዝቦች ግን ከዚሁ ድርጅት ጋር መስራት አይፈልጉም።፣…