በቡራዩ አሸዋ ሜዳ በደረሰባቸው በደል የመንግስት ያለ በማለት የመከራ ጥሪ እያቀረቡ ይገኛሉ — Get the latest Ethiopian news, music, entertainment, and information about Ethiopia. Subscribe to Mereja TV’s Youtube Channel: http://goo.gl/5XJmcJ…

ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአዲሱ ዓመት«ከተስፋ የሚሻገር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት፣ ለውጦችን ተቋማዊ እና ዘላቂ ማድረግ  አዳዲስ እድሎችን መጠቀም እና አዳዲስ ፈተናዎችንም መቋቋም የሚችል ህብረተሰብ መፍጠር ይጠበቃል»ብለዋል።በ2011 በኢትዮጵያ በፖለቲካው በኤኮኖሚው እና በማህበራዊ ዘርፎች ይታያሉ የሚባሉ ብሩህ ተስፋዎችን እንዴት መተግበር ይቻላል?…

‹‹በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጥ በጣም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ግቡን እንዲመታ ነው የተመለስነው›› አቶ ዳውድ ኢብሳ፣ የኦነግ ሊቀመንበር በጋዜጣዉ ሪፓርተር Sun, 09/16/2018 – 16:45 …