በቡራዩና አካባቢው የተፈጸመው ጥቃት የተቀነባበረ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 7/2011) በቡራዩና አካባቢው በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት የተቀነባበረና በአንድ እዝ ስር ያረፈ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ገለጹ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ዘይኑ ጀማል ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ሁለ የፖለቲካ ድርጅቶች እጃቸው እንዳለበት ገልጸዋል። እነዚህ…
በቡራዩና አካባቢው የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ25 ይበልጣል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 7/2011)በቡራዩ፣በአሸዋ ሜዳና በከታ በሳምንቱ መጨረሻ በንጹሃን ላይ በደረሰው ጥቃት ከ25 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ይህንን ጥቃት ለመቃወም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ከወጡ ዜጎች መካከልም 5 ሰዎች መገደላቸውና ሌሎች መቁሰላቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። ግድያውም መሳሪያ…

በመጀመሪያ – ይሄ በስፋት እየተቀነቀነ ያለ የይቅርታና ምሕረት እሳቤ ላይ ያለኝን ቅሬታና አስተያየት ልናገር፡፡ በመሠረቱ ይቅርታም ሆነ ምሕረት እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊም ናቸው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስም ልዩ ትኩረት የሚሰጠው የጽድቅ መንገድ መሆኑ አይካድም፡፡ ይሁንና እነዚህ ጽንሰ ሃሳቦች አላግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል ትርጉማቸውን…