(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 8/201) የወንድምን ደም ማፍሰስ፣ ህጻናትን ማሰቃየት ትችላላችሁ ኢትዮጵያን መበተን ግን መቼም አይሳካችሁም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡራዩ ሰሞኑን የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ የተፈናቀሉ ዜጎችን ከጎበኙ በኋላ እንደተናገሩት የወንድሞቻችሁን ደም በመጠጣት የምትረኩ ሃይሎች ኢትዮጵያን ማፍረስ ግን…

ኢትዮጵያ ዉስጥ የተጀመረዉ ለዉጥ በተለያዩ ሐገራት ተሰደዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን ቀልብ በመሳቡ በርካታ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሐገራቸዉ ለመመለስ በዝግጅት ላይ መሆናቸዉን በየአጋጣሚዉ እየገለፁ ነዉ።ቁጥራቸዉ ጥቂት ቢሆንም ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱም አሉ።…
ብሔራዊ የደሕንነት ምክር ቤት ማስጠንቀቂያ ሰጠ ።

በዛሬው የሰባት ሰአት አራት ማእዘን ዜና ላይ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት(ይህ ምክር ቤት በአቶ ሀይለማሪያም ግዜ የመጨረሻ ግዜ የተቋቋመ የእዝ ምክርቤት ነው በጠቅላይ ሚንስትሩ እና በመከላከያ ሚንስትር እየተመራ የክልል ፕሬዝደንቶችን ብሎም ሌሎችን በአባልነት የያዘ መሆኑ ይታወቃል) መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ይዘት…

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካይዎች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተከሰተው ግጭት ጉዳት ሆስፒታል የገቡ ዜጎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።…

የፌዴራል ፖሊስና ሁሉም የጸጥታ ሃይሎች ግጭቶች በሚፈጠሩበት ወቅት በሰው ህይወት መጥፋት የተቆጣውን ህዝብ ድምጽ ከማፈን እና ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ጥይት ከመተኮስ ይልቅ ወዲያው የወንጀል ድርጊቶች እንደተፈጠሩና ከመፈጠራቸውም በፊት ፈጣን እርምጃዎችን መውሰድና በየተወሰኑ ሰዓታት ጋዜጣዊ መግለጫዎች በመስጠት ህዝብ የማረጋጋት ስራ እንዲሰሩ…