አዲስ አበባ ላይ የተጠራው ሰልፍ ሕገወጥ እና እውቅና የሌለው ነው ሲል ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢቲቪ እንዳስታወቀው በአዲስ አበባ ከተማ ነገ የሚካሄድ እውቅና የተሰጠው ሰልፍ አለመኖሩን ገልጿል።ስለሆነም ዜጎች በማንኛውም ህገ ወጥ ሰልፍ ላይ እንዳይሳተፉ ጥሪ አቅርቧል።አንዳንድ ግለሰቦች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ መሟለት ያለባቸውን መስፈርቶች ማለትም የሰልፉ አስተባባሪዎች ማንነትና አድራሻ፣ እንዲሁም ሰልፉ ላይ…
የአፍዴራ የጨው ንግድ  የሕዝብ ተቃውሞ ማእበል እየጨመረ መጥቷል።

የአፍዴራ መአበል እየገፋ መጣ ከህወሃት አመራሮች እስከ አብዴፓ መሪዎች፣ ከወረዳ እስከ ፌዴራል ሚኒስተር ከፍተኛ የመንግስት የበላይ ጠባቂዎች፣ ከተራ ደላላ እስከ ሐብታም የቀንጅቦች የተወሸቁበት የአፍዶራ የጨው ንግድ ለ27 አመታት ቀመኛው ከፍ አድርጎ ድሃን አሽቀንጥሮ መሪ ተብየዎች ከ17ኪ.ሜትር እስከ 480/800ሺ ካሬ በቤተሰቦቻቸው…

በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት አርሶ አደሮች የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለማቃለል ቴክኖሎጂን ከግብርና ጋር ለማጣመር ይጥራሉ። በኡጋንዳ ያለች የኮምፒውተር ባለሙያ የተክል ተባዮች እና በሽታዎችን ለመከላከል የሚያግዝ መተግበሪያ (አፕልኬሽን) ለአገልግሎት አውላለች። በቡርኪናፋሶ ደግሞ የጠብታ መስኖ ገበሬዎች ምርታቸውን እንዲያሳድጉ ረድቷቸዋል።…

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርቅ ካወረዱ በኋላ በድንበር አካባቢ ያለው የንግድ ልውውጥ መነቃቃት ጀምሯል። አገራቱ አጠቃላይ ሥምምነት ቢፈራረሙም የንግድ ልውውጥ፣ የመገበያያ ገንዘብ አጠቃቀም እና የታሪፍ ጉዳይ ሕጋዊ ማዕቀፍ አልተበጀለትም። ባለሙያዎች ጉዳዩ በፍጥነት ተቋማዊ ሊሆን እንደሚገባ ይወተውታሉ።…

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ የልዑካን ቡድን በኤርትራ መዲና አስመራ ድርድር ጀመሩ። ሁለቱ ቡድኖች ትናንት ባወጡት የጋራ መግለጫ በድርድሩ ማዕቀፍ እና በድርድሩ በተነሱ ነጥቦች ላይ መግባባታቸውን ኦብነግ በትዊተር ገጹ ይፋ አድርጓል። ድርድሩንም በቅርቡ እንደሚያጠናቅቁ የኦብነግ የትዊተር…
በኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ በአቶ አሕመድ ሸዴ የሚመራ ቡድን ከኦብነግ ጋር በአስመራ ድርድር ጀመረ ።

በአቶ አሕመድ ሸዴ የሚመራ ቡድን ከኦብነግ ጋር በአስመራ ድርድር ጀመረ ። የኢትዮጵያ ባለስልጣናትን ያቀፈው እና በኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡድን ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር ድርድር መጀመሩ ተገለጸ ፤ የኦብነግ አመራሮች በሊቀመንበራቸው በ አድሚራል መሃመድ ኡመር የተመሩ መሆኑን ከ…
ኦሮሞ የሞተላትን ሃገር ጥሎ ወዴትም አይገነጠልም – ኦሮሞ ከኢትዮጵያ ውጭ ሃገር የለውም አይኖረውም። ( ጠ/ሚር አብይ አህመድ )

የኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን። የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባዔ በጂማ እየተካሄደ ነው። ጠ/ሚር አብይ አህመድ አስደናቂ የሆነ ንግግር ማድረጋቸውን ትርጉሙን ካካፈሉኝ ወዳጆቼ ተረድቼአለሁ። ቀሲስ ኤፍሬም በፌስ ቡክ ገጻቸው የዶ/ር አብይን የዛሬ ንግግር እንዲህ ቀንጭበውታል «እሳት ውስጥ ቆመን፣ ስድቡን ሁሉ ችለን፣ ትግሉን ከዳር…