አቶ ታደሰ ካሳ እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉ ተገለጸ በቅርቡ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱት አቶ ታደሰ ካሳ በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ሂደቱ በእጅ አዙር እንዲቋረጥ ተደርጎ መቆየቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። አቶ ታደሰ ካሳ ወይንም ታደሰ ጥንቅሹ…
እስራኤል 1ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ ሃገሯ ልታስገባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) የእስራኤል መንግስት 1ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ ሃገሯ ለማስገባት መወሰኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታናሁ ገለጹ። ወደ እስራኤል ለመግባት በኢትዮጵያ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት 8ሺ ያህል ቤተእስራኤላውያን መሆናቸውን መረጃዎች አመልክተዋል። ነገር ግን የእስራኤል መንግስት የፈቀደው ለአንድ ሺ ሰዎች ብቻ መሆኑ…

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት የተጠረጠሩት ግለሰቦች በሚቀጥሉት 7ቀናት ክስ እንዲመሰረትባቸው ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ። ግለሰቦቹ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመደገፍ በመስቀል አደባባይ በተጠራው ትዕይንተ ህዝብ ላይ ቦምብ በማፈንዳት እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠትና ድርጊቱን በማቀነባበር እጃቸው አለበት የተባሉ…

በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የተከበርኸው የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም በአገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ያላችሁ የአማራ ተወላጆች ፤ የተከበራችሁ የንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊዎች፤ የተከበራችሁ በአገር ቤትም ሆነ በውጭ የምትገኙ ልዩ ልዩ የአማራ ድርጅቶችና ማኅበራት፤ ክቡራንና…
ብርሃኑ ተክለያሬድና መኮንን ለገሰ ፍርድ ቤት አልቀረቡም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) አዲስ አበባ ላይ ትላንት በቁጥጥር ስር የዋሉት ብርሃኑ ተክለያሬድና መኮንን ለገሰ እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ታወቀ። ፍርድቤት ዛሬ ይቀርባሉ ተብሎ እንደነበርም መረጃዎች አመልክተዋል። በአዲስ አበባ የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አስተባባሪዎች አንዱ የነበረው ብርሃኑ ተክለያሬድ በ9 የፌደራል…

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) በቅርቡ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱት አቶ ታደሰ ካሳ በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው እንዲከሰሱ ከተወሰነ በኋላ ሂደቱ በእጅ አዙር እንዲቋረጥ ተደርጎ መቆየቱን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። አቶ ታደሰ ካሳ ወይንም ታደሰ ጥንቅሹ በመባል የሚታወቁት የብአዴን መስራች የአማራ ብድርና ቁጠባ…
ኦህዴድ ስያሜውን ቀየረ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011)ኦህዴድ ስያሜውን መቀየሩና ከ10 በላይ የሚሆኑ ነባር የፓርቲውን አባላት በክብር ማሰናበቱ ተገለጸ። በጅማ እየተካሄደ ባለው 9ኛ የድርጅቱ ጉባኤ ላይ ኦህዴድ ስያሜውን በመቀየር የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ተብሏል። ፓርቲው ከነባር የፓርቲው አባላት አቶ አባዱላ ገመዳን ጨምሮ ከ10 በላይ የሚሆኑ…
ለቡራዪ ተፈናቃዮች በ72 ሰዓት ውስጥ ከ265 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) በአርቲስት ታማኝ በየነ የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በተከፈተ የጎ ፈንድ ሚ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ ለቡራዪ ተፈናቃዮች በ72 ሰአት ውስጥ ወደ ከ265ሺህ ዶላር የሚጠራ ገንዘብ ተሰበሰበ። አዘጋጆቹ እስከ 500ሺህ ዶላር ለመሰብሰብ ማቀዳቸውን በመግለጽ ኢትዮጵያውያን…

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) በቡራዩና አካባቢዋ በተከሰተው ግጭት 58 ሰዎች መገደላቸውን አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አደረገ። አለም አቀፉን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናልን በመጥቀስ አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ከአርብ እስከ ሰኞ ባሉት ቀናት ውስጥ የ58 ሰዎች አስከሬን ታይቷል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪና…
Ethiopia leads hotel expansion in East Africa

Ethiopia currently heads the league for hotel development in East Africa, according to a regional focus from the influential annual hotel pipeline survey by Lagos-based W Hospitality Group. Details of the survey, which covers the whole of the African continent,…

By ANDUALEM SISAY At least 700 people have been arrested in a crackdown against the latest wave of violence to hit Ethiopia, official said. The Federal Police Commissioner, Mr Zeynu Jemal, told reporters that the perpetrators of the violence involving…

የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ድረ ገፅ በሚለቀቁ ስጋት ፈጣሪ ሐሳቦች ተነሳስቶ ግጭት ውስጥ እንዳይገባ አሳሰበ። በከተማዋ ግጭት ለመፍጠር የሚፈልግ አካል ካለም ፖሊስ የማይታገስ መሆኑን አውቆ ከጥፋት ድርጊት እንዲታቀብ አሳስቧል። የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ሕዝብ ግንኝነት ዲቪዥን ኃላፊ ዋና…