«አይሁድ የሚለዉ በአጠቃላይ በዓለም ላይ የሚገኙ የአይሁድ ሃይማኖትን የሚከተሉ ማለት ነዉ። ግን ቤተ- እስራኤላዉያን፤ ኢትዮጵያዊ አይሁዳዊ ማለት ነዉ። ቤተ- እስራኤል ከግዕዝ የመጣ ቃል ነዉ ቤቱ እስራኤል የሆነ ሰዉ ማለት ነዉ። ፈላሻሙራ ደግሞ የአይሁድ ሃይማኖቱን ቀይሮ የነበረ አልያም የቀየረ ማለት ነዉ»…
ኦህዴድ በዛሬው ዘጠነኛው ጉባዔው ውሎ አቶ አባዱላ ገመዳን ጨምሮ አሥራ አራት ነባር የድርጅቱን አመራሮች አሰናበተ፣ ድርጅቱ ስያሜውንም ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በሚል እንዲጣራ ወስኗል።…
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ነው ያለውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ነው ያለውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ፡፡
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በተለዋጭ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በተለዋጭ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Tadias Magazine By Tadias Staff Published: September 20th, 2018 New York (TADIAS) — This month a festive Meskel holiday party is coming to Brooklyn, New York featuring Ethiopia’s internationally acclaimed Fendika cultural dance group all the way from Addis Ababa…
“ሰሞኑን በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የተፈጠሩ አድራጎቶች የብዙ ውስብስብ ችግሮች ነፀብራቅ ናቸው” ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ ዕውቅ የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች።
“ሰሞኑን በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የተፈጠሩ አድራጎቶች የብዙ ውስብስብ ችግሮች ነፀብራቅ ናቸው” ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ ዕውቅ የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች።
አቶ ለማ መግርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ በጉባዔው ላይፎቶ ፥ ኢ ብ ኮ ቦርከና መስከረም 10 2011 ዓ.ም. የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጂት (ኦህዴድ) 9ኛ ድርጂታዊ ጉባዔውን በጂማ ጀምሯል። በጉባዔው አንድ ሺህ ስልሳ ስድስት ድምጽ በመስጠት የሚሳተፉ እና ሁለት መቶ ሃምሳ…
“የድሮዋ በረራ (የአሁኗ አዲስ አበባ) የአምሃራ፤ ጉራጌ እና ጋፋት ክርስትና ተከታዮች ይኖሩባት የነበረች ከተማ ነች” በመጀመሪያ የዛሬ አንድ መቶ ሠላሳ አንድ አመት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1878 ንጉሰነገስት ምንሊክ ወደ አርሲ ሰራዊታቸውን ይዘው ይዘምታሉ። ባልተቤታቸው እቴጌ ጣይቱ ደግሞ እንጦጦ የነበረውን የመንግስት…
ኦህዴድ ነባር አመራሮችን አሰናበተ ( ኢሳት ዜና መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ/ም ) የኦህዴድ መስራቾችና የህወሃት ደጋፊዎች ተደርገው የሚቆጠሩት አቶ አባዱላ ገመዳ፣ ጌታቸው በዳኔ፣ ኩማ ደመቅሳ፣ ግርማ ብሩ፣ እሸቱ ደሴ፣ ተፈሪ ጥያሩ፣ ደግፌ ቡላ፣ አበራ ሃይሉ፣ ሱሌይማን ደደፎ፣ ኢተፋ ቶላ፣…
ከቡራዩና አካባቢው ለተፈናቀሉ ዜጎች እርዳታ የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ ( ኢሳት ዜና መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ/ም ) ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት በቡራዮ ከተማ ለደረስው አስከፊ ጭፍጨፋ ስለባ ለሆኑ ወገኖቻችን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ ጀምሯል። የድርጅቱ ሊቀመንበር የሆኑት የሰብ ዓዊ መብት…
የደቡብ ሱዳን ወታደሮች በዩኒቲ ክፍለ ሃገር በዚሁ የአውሮፓውያን ዓመት ውስጥ በአካሄዱት ጥቃት ህፃናትና አረጋውያንን በቁማቸው አቃጥለዋል፣ ሴቶችን ደፍረዋል፣ ሲቪሎችን በጥይትና በብረት ለበስ ተሽከርካሪዎቻቸው እየዳጡ ገድለዋል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሺናል ባወጣው አዲስ ሪፖርት ወነጀለ።
የደቡብ ሱዳኑ የሰላም ሥምምነት በጥቂት ቀናት ውስጥ በሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች ውጊያው አገርሽቷል የሚሉ ሪፖርቶች እየተሰሙ ነው።