የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር በይፋ ከግንቦት 7 ጋር መለያየቱን አስታወቀ (ሙሉቀን ተስፋው) በጎንደር ከተማ ዛሬ የድርጅቱ ሰብሰቢ አርበኛ እና ጋዜጠኛ መንግሥቱ እንዳሉት የግንቦት 7 አመራሮች ከአማራ ሕዝብ ጥቅም በተቃራኒ የቆመና አካሔዱም ሥልጣን እንጅ የአማራን ሕዝብ የማያካትት በመሆኑ አብረን መጓዝ አልቻልንም ብለዋል።…