የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል የሆነው ወጣቱ ፖለቲከኛ ብርሃኑ ተክለያሬድን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ሁከት እንዲፈጠር ረድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ።…

በኮልፊ አካባቢ ፊሊፖስ ትምህርት ቤት ዉስጥ ተጠልለዉ ከሚገኙት ተፈናቃዮች መካከል ጥቂቶቹ ወደ ቀድሞ መኖርያ ቀያቸዉ እየተመለሱ መሆኑን ተፈናቃዮችን በመርዳት ላይ የሚገኘዉ የርዳታ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ዛሬ ለ«DW » ተናገረ። እንደያም ሆኖ አሁንም ግን በፊሊፖስ ትምህርት ቤት ወደ አንድ ሺህ የሚሆኑ…