ፕ/ር ሕዝቀል ገቢሳ እና ከአቶ ደጀኔ ጣፋ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትላንት በOMN ያደረጉትን አስደማሚ ውይይት ስሰማ ‘ኦህዴድ ሆይ የህውሃትን የክሽፈት መስመር እንዳትከተል አደራ’ ለማለት ወደድኩ። እርግጥ ነው የተወዳጁ ለማ መገርሳ አይነት ሰዎች በድርጅቱ ውስጥ በርካቶች እስከሆኑ ድረስ የእነ ፕ/ር…

የግንቦት 7 አፈ ቀላጤ አቶ ኤፍሬም ማዲቦ ለቢቢሲ በሰጠው መግለጫ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር እንዳልተለያዩ ተናግሯል፡፡ ይህ ውሸት ብቻም ሳይሆን የቅጥፈትን የመጨረሻውን ደረጃ ያሳያል፡፡ አገር እምራለሁ የሚል ድርጅት በዚህ ደረጃ አገር የሚያውቀውን ፀሐይ የሞቀውን ሀቅ መካዱ ድርጅቱ ነውራቸውን ሺጠው የበሉ…