ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ ግልባጭ ለቲም ለማ . እንደ ኢትዮጵያዊ ኖረን እንደ ብሔረሰብ እየሞትን ነው:: . (በድሉ ዋቅጅራ፣ አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ መስከረም፣ 12፣ 2011) . የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለውን ዝብርቅርቅ የህዝብ ስሜት፣ የፍቅርንና…

በፍራንክፈርት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቡራዩ እና አካባቢዋ ጥቃት ሰለባዎችን ለመዘከር ዛሬ ከተማ አስተዳደር ሕንጻ አካባቢ ተሰባስበው የጸሎት እና የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት አካሄዱ። ንጹሃን ዜጎች ሕይወታቸውን ያጡበትን እና በሺዎች የሚቆጠሩ የተፈናቀሉበት ጥቃት ከባህላችን ያፈነገጠ እና ሰብአዊነት የጎደለው ነው ሲሉ አውግዘዋል።…
የጸር-ማጽዳት ወንጀል በአሰላ አንዣቧል – ከንቲባውም ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል #ግርማ_ካሳ

አሰላ ከተማ የተዋበች ከተማ ናት። ሕብረ ብሄራዊ ከተማ ናት። በአጼ ሃይለስላሴ ጊዜ የአሩሲ ፣ በደርግ ጊዜ ደግሞ የአርሲ ዋና ከተማ ነበረች። የአንድ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ። እንደ መቀሌ፣ እንደ አዋሳ። ሆኖም ግን አሰላ በኢሕአዴግ ዘመን ከወዳደቁ ከተሞች መካከል አንዷ ናት።…
አሰላ ከተማ ውጥረት ነግሷል።

  አሰላ በጣም ብዙ ሰው እየታፈሰ ነው ከሳምንት በፊት አሉታዊ ንግግር የተናገረችውን የከተማው ከንቲባ ለመቃወም በነቂስ ወቶ በመረጣቸው ኮሚቴ የአቋም መግለጫ አውጥቶ ነበር ህዝቡ ከትላት ወዲያ ጀምሮ ህዝቡ የመረጣቸውን የኮሚቴ አባላት የከተማው አንዳድ ሃብታሞችን በብር ወጣቱን ትረዳላቹ የግንቦት 7 አባል…

 ከተመሠረተ ከአራት አሰርት ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) አመራሮች ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደሚገቡ  የአቀባበል ስነ ስርዓት አዘጋጆቹ ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት 46 ዓመታት በሃገር ውስጥ እና በውጪ ሃገር በሚገኙ አባላቱ አማካኝነት በኢትዮጵያ…

ከተመሠረተ ከአራት አሰርት ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) አመራሮች ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ እንደሚገቡ  የአቀባበል ስነ ስርዓት አዘጋጆቹ ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት 46 ዓመታት በሃገር ውስጥ እና በውጪ ሃገር በሚገኙ አባላቱ አማካኝነት በኢትዮጵያ…

 በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ በግጭና  ብሔር ተኮር ጥቃቶች፤ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የ215 ዜጐች ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ማለፉን የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ከትናንት በስቲያ ያወጣው ሪፖርት አመልክቷል፡፡ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉ ብሔር ተኮር ግጭቶችና በቡድን የተደራጁ ኃይሎች እየፈፀሟቸው ያሉትን ከባድ ጥቃቶች…