(የአማራን ህዝብ እወክላለሁ በማለት በአማራ ህዝብ ላይ የትጫነው የብአዴን የማእከላዊ ኮሚቴ ሌጋዎች ከብዙዎችት የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው!!) ሚኪ አምሃራ 1. 3.5 ሚሊየን የአማራ ህዝብ በሴፍቲኔት (በእርዳታ ስንዴ) እንዲኖር ተደርጓል፡፡ 2. 1 ሚሊየን የአማራ ወጣቶች በአረብ ሀገራት ተሰደዉ የቀን ሰራተኛ እንዲሆኑ ተደረግዋል፡፡…

(የሽሀሳብ አበራ) የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ትህነግ) የተነሳበትን ዓላማ ከማሳካት አንፃር ስኬታማ ፓርቲ ነው፡፡ ከ 6 ሚሊየን ህዝብ ወጥቶ ቀሪውን የ 94 ሚሊየን ህዝብ ወኪል በራሱ አምሳል መርጦ እንደ እንግሊዝ በእጅ አዙር መርቷል፡፡ የአማራ እና የኦሮሞ የፖለቲካ ሃይሎች እርስ…