ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ወሳኝ የሆነ የለውጥ ሂደት መጀመሯን በርካታ የበጎ ፈቃድ ሰዎችን እንደምትፈልግ ታዋቂ ምሁራንና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ፓ/ር መስፍን ወ/ማርያም አሳስበዋል፡፡ Originally published at – https://amharic.voanews.com/a/pro-mesfin-w-mariam-9-24-2018/4584845.html…

በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውና በሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ንፁሀን ዜጎች የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥቃት ይፈፀምበት ነበር የተባለውን “ኦጋዴን” ተብሎ የሚጠራው ማዕከላዊ ማረሚያ ቤት መዘጋቱን የሀገር ውስጥ የዜና ማሰራጫዎች ዘገቡ፡፡…

በኢትዮጵያ አሁን የተጀመረው ለውጥ በሁሉም ክልሎች እንዲቀጥል የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መድረክ የአገሪቱ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ግለሰቦችን እና ቡድኖችን አሰባስቦ በሳምንቱ መጨረሻ በግዮን ሆቴል አወያይቷል። አገራዊ እርቅ፣ አገራዊ መግባባት፣ የተቋማት ተሀድሶ እንዲመጣ ይኸው ውይይት መቀጠል እንደሚኖርበትም በውይይቱ የተሳተፉት ተናግረዋል።…