ከአቡ ሳለም የት ይደርሳል የተባለን ዛፍ ቀበሌ ቆርጠው እንዲል ይህ ትውልድ አንተም በቀበሌኛ መጥረብያ ከብዙዎች ልብ ተቆረጥህ። ለመሆኑ በኦርምኛ ብቻ የተጻፉትን ጹሑፎች ካላነበብክ በቀር ፊንፊኔ የሚለው የቀደመ የአዲስ አበባ መጠርያ የመጣው በእቴጌ ጣይቱ ምክንያት እንደሆነ እና ይኸውም ከፍል ውሃ አካባቢ…

ባለፈዉ ሰሞን በአዲስ አበባና አካባቢዉ በነበረዉ ጥቃት የዓይን ብርኃኑን ያጣዉ የአዲስ አበባ ሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ፍትህን ጠየቀ። የጋሞ ተወላጅ የሆነዉና በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ በሽመና ስራ ይተዳደር የነበረዉ የ 33 ዓመቱ የልጆች አባት አቶ አስፋዉ ጭቦሮ የዓይን ብርኃኑን ያጣዉ…