(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) የጋሞ የሃገር ሽማግሌዎች አርባምንጭ ለመጡት የኦሮሞ አባገዳዎች ደማቅ አቀባበል አደረጉላቸው። በቅርቡ በቡራዩ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ወደ አርባምንጭ የተጓዙት የኦሮሞ አባገዳ አባቶች ለጋሞ የሃገር ሽማግሌዎች ምስጋና ማቅረባቸውንም የደረሰን መረጃ አመልክቷል። የቡራዩን ጥቃት ተከትሎ በአርባምንጭ…
አቶ ደመቀ መኮንን የእኔ ስም ሆን ተብሎ ተጠቅሷል አሉ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው መሬት ላይ የእኔ ስም ሆን ተብሎ ተጠቅሷል ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ለበርካታ አመታት ለሱዳን ከተሰጠው መሬት ጋር በተያያዘ በፊርማቸው አስረክበዋል ተብለው ሲወቀሱ የነበሩት የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን  ጋር ባደረጉት…

የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም ተከብሮ ዋለ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረው የደመራ እና የመስቀል በዓል በመላ ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሯል። ምእመናኑ ሃይማኖታዊ ስርዓትና ትውፊታቸውን ጠብቀው የሚያከበሩትን የመስቀል…

“አዲሱ አስተሳሰብ አሮጌውን ያሸንፋል” ሲሉ የብአዴን ሊቀመንበር ተናገሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) ሊቀመንበሩ አቶ ደመቀ መኮንን የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግር አሁን የሚታየው ግጭት በአሮጌው አስተሳሰብ እና በአዲስ አስተሳሰብ መካከል በሚፈጠር ቅራኔ የመጣ…

አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲቲዩት ዋና አጥኝ የሆኑት ኤሚሊ ኤስቴሊ “የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ፋይዳ” በሚል ርዕስ ለአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ…

በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሃረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የደረቅ እና እርጥብ ቆሻሻን የማስወገድ ሥራውን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በማቋረጡ ከተማዋ በከፍተኛ የቆሻሻ ክምር እየተዋጠች ነው። ይህን…