የ« DW» ሥራ አስኪያጅ ፒተር ሊምቡርግ ለቀጣይ ስድስት ዓመት የሥራ ዘመን ተመረጡ።  ሊምቡርግ የ«DW»ን ብዙኃን መገናኛ መምራት እንደጀመሩ ከጀርመን የሚሰራጨዉን የመረጃ ማዕከል በዓለም አቀፉ የመረጃ መድረክ ቦታ ላይ ከፍ ብሎ እንዲታይ ከፍተኛ የታኅድሶ መነቃቃት በማሳየታቸዉ ይታወቃሉ።  …
አቶ ለማ መገርሳ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ታላቅ ስፍራ ለሚሰጠው የኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡

ኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ; የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ታላቅ ስፍራ ለሚሰጠው የኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ፕሬዝዳንቱ የዘንድሮን የኢሬቻ በዓል አባገዳዎች፣ ቄሮዎችና ቀሬዎች በተቀናጀና የኦሮሞን ባህልና ማንነት…
በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ካስተላለፉት መልዕክት

በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ – ደኢህዴን 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ መክፈቻ ላይ የንቅናቄው ሊቀመንበር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡- o በድርጅታችን ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተከማመሩ የመጡ ችግሮችን ለመፍታት ወደ ጥልቅ ተሃድሶ የተገባበት ጊዜ በመሆኑና በአንፃሩ ይህን…
4 የቤንሻንጉል ጉምዝ ካማሼ ዞን አመራሮች በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት ተገደሉ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት 4 የካማሼ ዞን አመራሮች ሲገደሉ የተወሰኑ መቁሰላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነርን ጠቅሰው የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያው አቶ በፍቃዱ አዳነ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ አመራር አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ መስከረም 15 በአሶሳ ላይ ስብሰባ…

አንድ ዓመት የፈጀውና ለአገር አቀፍ እጥረት ምክንያት የሆነው የ1.6 ቢሊዮን ብር የስንዴ ግዥ ጨረታ አሁንም ውዝግብ አስነሳ፡፡ ለረዥም ጊዜ ሲንከባለል የቆየው የ400 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ በ2010 ዓ.ም. ማጠናቀቅ ሳይቻል ቀርቶ፣ በመላ አገሪቱ ለስንዴ እጥረት ምክንያት ሆኖ ነበር፡፡ በወቅቱ…