OLF destructive agenda and EPRDF general assembly are analyzed Aba Mela on Mereja TV – 29 September 2018 — Get the latest Ethiopian news, music, entertainment, and information about Ethiopia. Subscribe to Mereja TV’s Youtube Channel: http://goo.gl/5X…
የኢሬሳ/ኢሬቻ በዓል ትውፊትና አከባበር  (አፈንዲ ሙተቂ )

የኢሬሳ/ኢሬቻ በዓል ትውፊትና አከባበር ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ የኢሬቻን በዓል በማስመልከት አንድ ጽሑፍ እናበረክታለን ባልነው መሰረት ይህንን ኢትኖግራፊ ቀመስ ወግ ጀባ ልንላችሁ ነው፡፡ ታዲያ እኛ ባደግንበት አካባቢ በሚነገረው ትውፊት በዓሉ “ኢሬሳ” እየተባለ ስለሚጠራ በዚህ ጽሑፍ ውስጥም “ኢሬሳ” የሚለውን ስም መጠቀሙን መርጠናል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በጀርመን ፍራንክፈርት እና በፓሪስ ከተሞች ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ። በፍራንክፈርት ከተማ የፊታችን ጥቅምት 21 (ኦክቶበር 31) ስለሚካሄደው ውይይት እና የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በተመለከተ ዛሬ በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፍራንክፈርት ቆንስላ ጽሕፈት ቤት መግለጫ ተሰጥቷል።…

የአንጎላ ነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ የተባለው ገዢው ፓርቲ ወይም በምህጻሩ  ኤም ፒ ኤል ኤ ልክ ከአንድ ዓመት በፊት መስከረም 2017 ዓም ላይ  ነበር የቀድሞው የመከላከያ ሚንስትር ዦዋዎ ሉሬንሶ የቀድሞውን ፕሬዚደንት ኤድዋርዶ ዶ ሳንቶሽን በመተካት ለሀገር መሪነቱ ስልጣን እንዲወዳደሩ የመረጣቸው።…

የፖለቲካ ፓርቲዎች መብዛት ለግጭትና መከፋፈል ምክንያት እየሆነ ነው ተባለ በቅርቡ ወደ ሃገር ቤት የተመለሰውን “አርበኞች ግንቦት 7” ጨምሮ 11 የፖለቲካ ድርጅቶች “የአማራ ህዝብ ጥያቄዎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና” በሚል ርዕስ በባህር ዳር በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ የተሳተፉ ሲሆን በመድረኩ ጥናት፤ ያቀረቡ…
በምዕራብ ጎንደር መተማ ደለሎ አካባቢ ተፈጠረ በተባለው የድንበር ውዝግብ ብአዴን ቁርጠኛ አቋም እንዲይዝ ተጠየቀ።

በምዕራብ ጎንደር መተማ ደለሎ አካባቢ ተፈጠረ በተባለው የድንበር ውዝግብ ብአዴን ቁርጠኛ አቋም እንዲይዝ ከጉባኤተኞች መነሳቱን የጉበኤው ቃል አቃባይ አቶ ምግባሩ ከበደ ገለፁ ከተጀመረ ሁለተኛ ቀኑን የያዘው 12ኛው የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ ትናንት በተነሱ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ሲያደርግ መዋሉን የጉባኤው ቃል አቀባይ…

 – “ጥቃቱን ያቀነባበረችው ግለሰብ ነዋሪነቷ በኬንያ ነው” – ዐቃቤ ሕግ   – ኦነግ ጉዳዩ አይመለከተኝም ብሏል    ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተጠራው የድጋፍና የምስጋና ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል…