በመቀሌ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ እየናረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በትግራይ ክልል ርእሰ መዲና በመቀሌ የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ እየናረ መምጣቱን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። በከተማይቱ ያነጋገርናቸው በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ አከራዮችና ነዋሪዎች እንደነገሩን የመሬትና የመኖሪያ ቤት ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ንሯል። ባለፈው አንድ አመት…