Muluken Tesfaw አቶ አዲሱ አረጋ ኦነግ ከእድሜ ልክ ጥፋቱ እንዲማር መክረዋል! ፨ ኦነግMአቶበኩሉ በነቀምት ያሉ የአማራ ባለሀብቶች ላይ ግድያ ትእዛዝ በተዘዋዋሪ አስተላልፏል። እስከዛሬ ተሸፋፍኖ የኖረውንን የኦነግ ሚስጥር ከዲሱ አረጋ ዘክዝኮ ፅፎታል። ሙሉ የኦሮምኛ ፅሑፉን ከገፁ ማግኘት ይቻላል። ዋና የተነሱ ነጥቦች፤…

በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ጎሳን መሠረት ያደረጉ ግጭቶች ጎላ ብለው መታየት ከጀመሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጠረ። በተለይ ደግሞ ከአስር ዓመት ወዲህ ተባብሰው ታይተዋል። በግጭቶቹ የሰዎች ክቡር ሕይወት እንደዋዛ ተቀጥፏል፣ ዜጎችም ለብዙ ዓመታት ተደላድለው ኑሯቸውን ካደረጁበት አካባቢ ሲፈናቅልም ታይቷል።…
የቀድሞው ብአዴን የአሁኑ አዴፓ አርማውን ወደ አረንጏዴ ቢጫ ቀይ መቀየሩ ታወቀ::

ብአዴን መጠሪያውን ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ቀየረ **************************************** ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) መጠሪያውን ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ቀየረ። ከዚህ በተጨማሪም ድርጅቱ የአርማ ለውጥም አድርጓል። በዚህም መሰረት አርማው መደቡ ከላይ አረንጓዴ መሃል ላይ ጎህ ሲቀድ የሚኖር ቀለም (ቢጫ) ሆኖ…
ሀገር ቤት የገባው የኢሕአፓ አንደኛው አንጃ ሊቀመንበር አቶ መርሻ ዮሴፍ ይናገራሉ።

• ለተጐዱ ቤተሰቦች በሙሉ በትውልዱ ስም ከፍተኛ ይቅርታ እንጠይቃለን • ለአንድ ቀን እንኳ በሃገር ውስጥ የምናደርገውን ትግል አላቆምንም • ትልቅ ህዝብን በጐሣ አጥር ውስጥ እየከተትን አሳንሰነዋል • ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ስንታገል ቆይተናል ለ46 አመታት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውስጥ የቆዩት የኢህአፓ…

Addis Admass እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሀሳብ አለን…ነገሮች መለዋወጣቸው ካልቀረ ለ‘አራድነት’ ደረጃ ይውጣልን። ተቸገርን እኮ! እኔ የምለው… አለ አይደል… የ‘አራድነት’ የሦስት ወር ስልጠና ምናምን ተጀመረ እንዴ! እንደዛ ከሆነ እውቅና የሌላቸው አሰልጣኞች በዝተዋል ማለት ነው (ቂ… ቂ… ቂ… እኔ የምለው… እነ እንትና… የዘንድሮው…