ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፍራንክፈርት ኮሜርዝ ባንክ አሬና ስቴድየም ለኢትዮጵያውያን ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፍራንክፈርት ኮሜርዝ ባንክ አሬና ስቴድየም ለኢትዮጵያውያን ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡- • ሀገራችን ከአውሮፓውያን ጋር ከጥንት ጀምሮ የቆየ ታሪካዊ ትስስር አላት፡፡ ይህ ለዛሬው ግንኙነታችን መሰረት ጥሏል፡፡ • ጀርመናውያን በዓለም ጦርነት ወድማ የነበረችውን ሀገራቸውን መልሰው ለመገንባት…

ኢትዮጵያ የጀርመን ባለሃብቶች ጥሪታቸውን ወስደው በምድሯ ሥራ ላይ እንዲያውሉ ትሻለች። ጀርመናውያን ባለወረቶችም ይህን የአፍሪቃ ገበያ መፈለጋቸው አይቀርም። እንዲህ ያሉትን የመዋዕለንዋይ አፍሳሾችን ፍላጎት እና ገንዘባቸውን የሚያፈሱባቸውን ሃገራት ይዞታ የሚገመግሙበት መንገድ አለ።አፍሪካ ፈርአይን አፍሪቃ ሃገራት ውስጥ ወረታችውን አፍስሰው የሥራ ዕድሎችን መፍጠር የሚችሉ…

ሰሞኑን በምዕራቡ የኦሮሚያ ክፍል ዋና መንገዶችን ጭምር የዘጋ እና እንቅስቃሴን የገደበ የተቋውሞ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ ሰልፈኞቹ መንግሥት ኦነግን በኃይል ለመማስፈታት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንቃወማለን ብለዋል፡፡ኦነግ በበኩሉ በሥምምነቱ ሒደት ላይ እየሰራ መሆኑኑን ገለፆ፣ መንግሥት ለምን በመሃል ጦር እንዳሰማራ አልገባንም ብሏል፡፡
ላሊበላን ለአደጋ በማጋለጥ ለመበልጸግ የቋመጡ የቅርስ ጥበቃ መስሪያቤት ሃላፊወችና ተባባሪወቻቸው በሕግ ሊጠየቁ ይገባል

(ሚኪ አምሃራ) በላሊበላ ላይ ስለሚፈጸሙት ሁለት ሌብነቶችና መወሰድ ስላለበት እርምጃ በዚህ ዓጭር ገለጻ ላይ የቅርስ ጥበቃን ጥፋት በተመለከተ ስንናገር የቅርስ ጥበቃ ዓመራርን እና በተለይ ሃላፊውን እንጅ ሁሉም የቅርስ ጥበቃ ሰራተኞች ጥፋተኛ ናቸው እያልን ዓለመሆኑ በቅድሚያ ይታወቅልን። ፍሬ ነገር:- ላሊበላን ለአደጋ…

በአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ላይ እየተነጋገረ ያለ ከፍተኛ ስብሰባ ጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ውስጥ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ጨምሮ የአሥራ አንድ የአፍሪካ ሃገሮች መሪዎች እየተሣተፉ ናቸው።