ኦሕዴድ እና ብአዴን ፓርቲ ሆነው፣ አርማ እና መተዳደሪያ ደንብ አሻሽለው ለኢሕአዴግ ጉባኤ እየተዘጋጁ ነው። ተንታኞች በሕወሓት ጥላ ስር የነበሩት ሁለቱ ፓርቲዎች ባደረጓቸው ለውጦች እና ማሻሻያዎች “እንደ አዲስ ታድሰናል፣ እንደ አዲስ ተመስርተናል” የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ መሞከራቸውን ያምናሉ…
ኦነግ እየተንቀሳቀሰ ያለው ከነ ትጥቁ እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? (አቻምየለህ ታምሩ)

ኦነግ እየተንቀሳቀሰ ያለው ከነ ትጥቁ እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? (አቻምየለህ ታምሩ) የኦነግ ቃል አቀባይ ኦቦ ቶሌራ አዳባ «ኦሮምያ» በሚባለው ክልል ውስጥ የሚገኘው የኦነግ ሰራዊት ከነ ትጥቁ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነና «የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል» አመራሮች ላይ የተፈጸመው ግድያ በኦነግ ሰራዊት ይፈጸማል ብለው እንደማያምኑ…