ጉዳያችን / Gudayachn (Exclusive) መስከረም 23/2010 ዓም  የመፅሐፉ የፊት እና የጀርባ ሽፋን   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህድ ቤተ ክርስቲያን የአውሮፓ እና አፍሪካ አህጉረ ስብከት ረዳት ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የተፃፈ ”ፍኖተ ቤተ ክህነት ወቤተ መንግስት” የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ በቀናት ውስጥ ገበያ ላይ ይውላል።ይህ…

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የከማሽ ዞን ተፈናቃዮች በነቀምት ከተማ ሕዝብ ከሚደረግላቸው ድጋፍ ውጪ ከመንግሥት ያገኙት ዕርዳታ እንደሌለ ገልፀው፤ በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የከማሽ ዞን ተፈናቃዮች በነቀምት ከተማ ሕዝብ ከሚደረግላቸው ድጋፍ ውጪ ከመንግሥት ያገኙት ዕርዳታ እንደሌለ ገልፀው፤ በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011)በኢሕአፓ ስም በአዲስ አበባ አቀባበል የተደረገላቸው ሰዎች ድርጅቱን የሚወክሉ አይደሉም፥አባላችን አለመሆናቸውም ይታወቅልን ሲል ህጋዊ ነኝ ያለው ፓርቲ ያወጣው መግለጫ አመለከተ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)’’አንድና አንድ ብቻ ነው”በሚል የወጣው የድርጅቱ መግለጫ እንዳመለከተው በአቶ መርሻ ዮሴፍ ስም አዲስ አበባ…
አዴፓ ሊቀመንበሩንና ምክትል ሊቀመንበሩን መረጠ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) አዴፓ አቶ ደመቀ መኮንንና አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የቀድሞው ብአዴን አዲሱ አዴፓ ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌንና አቶ መላኩ ፈንታን ጨምሮ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መምረጡም ተመልክቷል። ደኢሕዴንም ወይዘሮ ሙፍርያት ካሚልንና አቶ ሚሊዮን ማቲዮስን…
የለውጥ እንቅስቃሴውን የሚያዳፍኑ አመራሮች ህዝቡን እያሰቃዩ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) በአፋር፣ ጋምቤላና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የለውጥ እንቅስቃሴን የሚያዳፍኑ አመራሮች ህዝቡን እያሰቃዩ ናቸው ተባለ። የአፋራ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅትና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዛሬ በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጥተዋል። በሶስቱ ክልሎች ያሉት አመራሮች ለውጡን እያደናቀፉት በመሆኑ…
ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ70ሺህ በለጠ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ70ሺህ መብለጡ ተገለጸ። የሞቱት ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ40 በላይ መድረሱ ታውቋል። ሁለት ነፍሰጡሮች በሽሽት ላይ እያሉ መንገድ ላይ መውለዳቸውም ተመልክቷል። የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሼ ዞን አመራሮች ከምዕራብ ኦሮሚያ አስተዳደር ጥምር ኮሚቴ…

ሳይታሰብ ብልጭ ብላ እንደገና ድርግም ያለችው የለውጥ ጭላንጭል፣ በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ተቋጥራ የነበረች የተስፋ ስንቅንም ይዛ ጭልጥ ያለች ይመስላል። አዕምሯችን ይህንን  ቅጽበታዊ ለውጥ ለመቀበል ቢቸግረውም፣ በሌላኛው መነጽር ስንመለከተው ግን ይህ ሊሆን ግድ ይላል። በተዓምር የቆመች የዚህች የደም ምድር እጣ ፈንታን…

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) በወልቃይት ከፍተኛ ወከባና እስር እየተፈጸመ መሆኑ ተገለጸ። ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በወልቃይት የአማራ ተወላጆች ላይ የሚያደርሰው ወከባ ድብደባና እስር በመሸሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች መሰደዳቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ሰሞኑን ከ100 በላይ የአማራ ተወላጆች ከወልቃይ ተፈናቅለው ዳንሻ መግባታቸውም ታውቋል።…

Ethiopia’s Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen speaks about Amhara Democratic Party’s mission after he was elected as its chairman – 2 October 2018 — Get the latest Ethiopian news, music, entertainment, and information about Ethiopia. Subscribe to …

ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሠራጨነው ውይይት ከተሣታፊዎች አንዱ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ኢሳትን /የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ/ የዜና ማሰራጫን በስም ጠርተው ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት ከስሰዋል።

ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሠራጨነው ውይይት ከተሣታፊዎች አንዱ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ኢሳትን /የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ/ የዜና ማሰራጫን በስም ጠርተው ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት ከስሰዋል።