በእርካብና መንበር ውስጥ የምናገኘው ተምሳሌት መጪው መሪ የሙሴን ገጸ ባህርይ ተላብሶ ሕዝቡን ከባርነት ወደ ነጻነት የሚያሻግር ይመስላል። ሙሴ በንጉሱ፣ በፈርዖን ቤት ውስጥ ሲያድግ የወገኖቹን ባርነት እና ስቃይ በቁጭት ይመለከት ነበር።
በሀዋሳ እየተካሄደ ያለው የደኢህዴን ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ምርጫ አካሂዷል።

በሀዋሳ እየተካሄደ ያለው የደኢህዴን ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ምርጫ አካሂዷል። በዚህም መስረት፦ 1. ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል 2. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ 3. አቶ መለሰ አለሙ 4. አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ 5. አምባሳደር ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ 6. ወ/ሮ መሰረት…

DW – ከድርጅትና ንቅናቄ ወደ ፓርቲነት-የኦሕዴድ እና ብአዴን መንገድ ኦሕዴድ እና ብአዴን ፓርቲ ሆነው፣ አርማ እና መተዳደሪያ ደንብ አሻሽለው ለኢሕአዴግ ጉባኤ እየተዘጋጁ ነው። ተንታኞች በሕወሓት ጥላ ስር የነበሩት ሁለቱ ፓርቲዎች ባደረጓቸው ለውጦች እና ማሻሻያዎች “እንደ አዲስ ታድሰናል፣ እንደ አዲስ ተመስርተናል”…
ኦነግ የተደረሰውን ስምምነት እክብሮ ጦሩን በፍጥነት ወደተዘጋጀው ካምፕ እንዲያስገባ በድጋሚ እንጠይቃለን።

– ኦነግ የተደረሰውን ስምምነት እክብሮ ታጥቆ እየተንቀሳቀሰ ያለውን ጦሩን በፍጥነት ወደተዘጋጀው ካምፕ እንዲያስገባ በድጋሚ እንጠይቃለን። – ከኦነግ ሃይል ውጭ ታጥቀው እየተንቀሳቀሱ ያሉትም ትጥቃቸውን ፈተው ወደ መደበኛ ስራቸው መመለስ አለባቸው።’ ትላንት በወደቅንበት ቦታ ዛሬም መውደቅ አንፍልግም። ከዚህ በፊት የሃገራችን የዲሞክራሲ ሜዳ…

ብ/ጀነራል አሳምነው ፅጌ እና አቶ መላኩ ፋንታ ለብአዴን/አዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተመርጠዋል:: ብአዴን/አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አበላትን መረጠ በአዲሱ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አዳዲስ አበላት በብዛት ተመርጠዋል አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ፡፡ 1. አቶ ደመቀ መኮንን 2. አቶ ገዱ…

11ኛውን የኢሕአዴግ ጉባዬ አስመልክቶ ከ አዲስ አበባ ማሕበረሰብ ጋር የተደረገ ቆይታ (ብሩክ ይበልጣል ከመረጃ ቲቪ) — Get the latest Ethiopian news, music, entertainment, and information about Ethiopia. Subscribe to Mereja TV’s Youtube Channel: http://goo.gl/5XJmcJ…

ብአዴን አራተኛ ስም ወጥቶለታል! (አቻምየለህ ታምሩ) ኢሕአዴግ በሚባለው የማታለያ ጭንብል ውስጥ ተጠልለው ይኖሩ ከነበሩት አራት የወያኔ ድርጅቶች መካከል ስም በመቀያየር ረገድ እንደ ብአዴን ፍዳውን ያየ ድርጅት ያለ አይመስለኝም። ሕወሓት መሀል አገር ለሚያደርገው ወሳኝ ትግል ለመጀመሪያ ጊዜ የብአዴንን «አያት» ድርጅት ሲመሰርት…