በመላው ዓለም በበርካታ ሀገራት በስፋት የሚታየው የዴንጊ ትኩሳት በኢትዮጵያ እምብዛም ስሙ ሲነሳ አይሰማም። በቅርቡ የተደረገ ጥናት ግን በሽታው በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉት በመተማ እና ሁመራ መታየቱን አመልክቷል። በአካባቢው በሽታውን እንደ ወባ የመውሰድ ችግር እንዳለ ጥናቱን በዋነኛነት ያካሄዱት የጎንደር ዩኒቨርስቲ ምሁር ይናገራሉ።…

የኢትዮጵያ የሥጋ ኢንዱስትሪ የገጠሙትን ችግሮች ለመቅረፍ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የቁም እንስሳት ማቆም እንደሚገባት የኢትዮጵያ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የሰራው ጥናት ጠቁሟል። ጥናቱ በሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ውይይት ይደረግበታል።…
በርዕዮተ ዓለም ለውጥ ላይም ሆነ በአርማ ለውጥ ላይ ኢህአዴግ አይወያይም።

ኢህአዴግ በ11ኛው ጉባኤው በርዕዮተ ዓለም ለውጥ ላይም ሆነ በአርማ ለውጥ ላይ እንደማይወያይ ተገለፀ የጉበኤውን ውሎ በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የጉባኤው ቃል አቀባይ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እንደገለፁት ጉባኤው አጀማመሩ ያማረና ከሌላው ጊዜ በበለጠ በርካቶችን ያሳተፈ ነበር ብለዋል። የተፎካከሪ ፓርቲዎች መሳተፍ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓና…

ዕለቱ በተለይ ርዕሠ-ከተማ በርሊን ዉስጥ በፀሎት፤ በፖለቲከኞች ንግግር እና ድግስ እየተከበረ ነዉ።የፖለቲካ መሪዎች እና የኃይማኖት አባቶች ዕለቱን አስመልክተዉ ባስተላለፉት መልዕክት እየተጠናከረ የመጣዉን የዘረኝነት አስተሳሰብን አጥብቀዉ አዉግዘዋል።…

ብሪታንያ ከአዉሮጳ ሕብረት አባልነት እንድትወጣ የጠቅላይ ሚንስትር ቴሬሳ ሜይ ከሕብረቱ ጋር በሚያደርገዉ ድርድር ጠምካራ አቋም አልያዘም በማለት የፓርቲዉ አክራሪ ፖለቲከኞች በሚተቹበት ወቅት ነዉ…

የዘንድሮዉ ጉባኤ  27 ዓመት በዘለቀዉ የኢሕአዴግ አገዛዝ፣ ግንባሩ ለየት ያለ ያመራር እና የፖለቲካ ለዉጥ ባደረገበት እና ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በሚደረጉ የጎሳ ግጭቶች በሺ የሚቆጠሩ ዜጎችዋ በሚገደሉ እና በሚፈናቀሉበት ወቅት የተደረገ ነዉ።…